ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በቀጣዩ የሕዝብና ቤት ቆጠራ ዙሪያ ከፕላንና ልማት ሚኒስቴር አመራሮች...

ባሕር ዳር፡ የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በፕላንና ልማት ሚኒስቴር ተገኝተው ቀጣዩን የሕዝብና ቤት ቆጠራ በተመለከተ ገለጻ ተደርጎላቸዋል። በተደረገላቸው ገለጻም፥ ቀጣዩ የሕዝብና ቤት ቆጠራ የሶስት ዓመቱ የኢትዮጵያ...

“ትምህርት ላይ ያለውን ስብራት ለመጠገን እና ኢትዮጵያን ለመገንባት የድርሻችንን ልንወጣ ይገባል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሰሜን ሸዋ እና ደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር አመራሮች ጋር በ2016 ዓ.ም የግማሽ ዓመት ሥራዎች ግምገማ እና ቀጣይ ሥራዎች ላይ የሁለት ቀናት ምክክር ጀምሯል። በምክትል ርእሰ...

“የዓድዋ ድል የሀገር ፍቅርን ለሀገር መስዋዕትነት መኾንን በሚያሳይ መልኩ ይከበራል” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። ሚኒስትር ደኤታ ሰላማዊት ካሳ በመግለጫቸው ዓድዋ የመላው ኢትዮጵያውያን የጋራ ድል እና የአፍሪካ ተምሳሌት እንደኾነ በማሳየት ይከበራል ብለዋል። ከጀግኖች አባቶቹ ፅኑ...

“ከአየር ንብረት ለውጥ ቀጥሎ የዓለም ትልቁ ስጋት”የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት።

ባሕርዳር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም የ2024 የስጋት ሪፓርት ትንበያ እንደሚያሳየው ለመጪዎቹ ሁለት ዓመታት ዓለምን ከሚያሰጓት ክስተቶች መካከል ከዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ቀጥሎ የሐሰተኛ ዜናዎች...

128ኛው የዓድዋ ድል በዓል በድምቀት እንደሚከበር የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥቷል። የካቲት 23 የሚከበረውና የጥቁር ሕዝቦች ድል የሆነው የዓድዋ ድል በዓል በመጪው ቅዳሜ በድምቀት እንደሚከበር ነው የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የገለጸው። በባለፈው ዓመት ከተከበረው...