የክልሉን ወቅታዊ ሁኔታ በመረዳት በክልሉ ያሉ ባለሃብቶች ሰላምን ለማረጋገጥ ሚናቸውን እንዲወጡ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

አዲስ አበባ፡ የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ ከሚገኙ ባለሃብቶች ጋር በክልሉ ሰላም እና ልማት ዙሪያ ምክክር እያካሄዱ ነው። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በክልሉ ባለፉት ስምንት ወራት...

“የሁለት ውኃዎች ዐቢይ ስትራቴጂ” መጽሐፍ የምርቃት ሥነ-ሥርዓት በአብርሆት ቤተ መጽሐፍት እየተደረገ ይገኛል፡፡

አዲስ አበባ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ከዋልታ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት "የሁለት ውኃዎች ዐቢይ ስትራቴጂ" የተሰኘ መጽሐፍ የምርቃት ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ይገኛል። መጽሐፉ ለኢትዮጵያ ሕልውና ከፍተኛ ሚና ባላቸው የዓባይ...

መደበኛ ያልኾነ ፍልሰትን ከምንጩ ለማስቆም በጥምረት እየተሠራ መኾኑን የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።

ባሕር ዳር: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መደበኛ ያልኾነ ፍልሰትን ከምንጩ ለማስቆም በጥምረት እየተሠራ መኾኑን የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት(IOM) ሪጅናል ዳይሬክተር ራና ጃበር እና...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያን ከኬኒያ ያስተሳሰረውን የሱስዋ ኤሌክትሪክ ጣቢያ ጎበኙ።

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኬኒያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጋር በመኾን የሱስዋን ንዑስ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ ጎብኝተዋል። የሱስዋ ኤሌክትሪክ ጣቢያ ኢትዮጵያን ከኬኒያ ያስተሳሰረ ፕሮጀክት ሲኾን በኬኒያ ካጂያዶ ግዛት...

ኢትዮጵያ በቀይ ባሕር እና በዓባይ ወንዝ ላይ ያላትን ፖሊሲ እና ስትራቴጂ የሚያሳይ ሰነድ ነገ...

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ደኤታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሠጥተዋል። በመግለጫቸው የኢትዮጵያ ቀጣይ እጣ ፋንታ የተወሰነው በሁለት የውኃ አካላት ላይ መኾኑን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ቀጣይ እጣ...