የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ 26 የአዋጅ ድንጋጌዎች ላይ...

አዲስ አበባ:ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ላለፉት ስድሰት ዓመታት ሥራ ላይ ያዋለውን የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ 1162/2011ን መሻሻሉን አስታውቋል። ቦርዱ የአዋጁን ማሻሻያ አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኃን ጋዜጣዊ...

“የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብ የኢትዮጵያን አንድነት ለማጽናት ትልቅ ተምሳሌት ነው” የሰላም ሚኒስትር ሙሐመድ...

ጎንደር: ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ሚኒስቴር "ማኅበራዊ ትስስራችን ለአብሮነታችን" በሚል መሪ መልዕክት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብ ሀገር አቀፍ የልምድ ልውውጥ መድረክ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አካሂዷል። በመርሐ ግብሩም የፌደራል፣ የክልል እና የዩኒቨርሲቲው የሥራ ኀላፊዎች...

እርስዎ በዓመት ስንት ጊዜ ቅድመ ምርመራ ያደርጋሉ?

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብዙዎችን ካላመመን በስተቀር ወደ ሕክምና ተቋማት አንሄድም። ሰው ሳያመው ወደ ሕክምና መሄድ ምን የሚሉት ሟርት ነው የሚሉም አሉ። አንዳንድ ብልሆች ግን አስቀድመው ጤንነታቸውን በሕክምና ያረጋግጣሉ። ሙሉ ምርመራ በማድረግ የጤንነታቸውን...

“በመትከል ማንሠራራት ጉዞ ላይ ነን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ "ዛሬ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ለመጪው ትውልድ አረንጓዴ ሀገር ለማስረከብ ከነገ ሀገር ተረካቢ ታዳጊዎች፣ ወጣቶች፣ የክልሉ እና የባሕር ዳር ከተማ ከፍተኛ አመራሮች ጋር የአረንጓዴ አሻራችንን አኑረናል" ብለዋል። የአረንጓዴ...

“ሁሉን ተመራመሩ፤ የሚጠቅመውን ያዙ” ዶክተር አብርሃም አስናቀ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የቀድሞው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምሩቅ ዶክተር አብርሃም አስናቀ ወደ ጎንደር ተመልሼ የወጣትነት ዘመኔን በማስታወሴ ደስ ብሎኛል ነው ያሉት። መመረቅ...