“ዓድዋ ለሀገር ቅድሚያ መስጠትን የተማርንበት የድል በዓላችን ነው” መንገሻ አየነ (ዶ.ር )
ደሴ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወሎ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ወሎ ባሕል እና ቱሪዝም ጋር በመተባበር 128ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል
በወሎ ዩኒቨርሲቲ አክብሯል፡፡ በበዓሉ ላይ ጥሪ የተደረገላቸው አርበኞች፣ የዩኒቨርሲቲዉ የታሪክ ምሁራን እና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በተለያዩ...
የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ እና ለማቋቋም እየሠራ እንደሚገኝ የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
አዲስ አበባ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል መንግሥት ከክልሎች ጋር በመተባበር ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው የሚገኙ ዜጎችን በአጠረ ጊዜ ወደ ቀያቸው ለመመለስ እና ለማቋቋም እየሠራ እንደሚገኝ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱአለም ገልጸዋል። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ...
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን አገልግሎቱን ቀልጣፋ ለማድረግ ከተቋማት ጋር በጋራ ለመሥራት የትብብር ስምምነት ተፈራረመ።
አዲስ አበባ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን የካፒታል ገበያ መሠረተ ልማቶችን ለማጠናከር፣ ግልጽነትን ለማጎልበት እንዲሁም የቴክኖሎጂ አቅምን ለማዳበር የሚረዱ ሁለት ስምምነቶችን ተፈራርሟል።
የመጀመሪያው ስምምነት የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ተአማኒነት ግብረ ኃይል የትብብር እና...
ለአህጉራዊ ምጣኔ ሃብት መሳለጥ እና ለነፃ ንግድ ቀጣና ከፍተኛ ፋይዳ አለው የተባለለት የኢ-ኮሜርስ ማዕከል...
አዲስ አበባ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የካርጎ አገልግሎቱን ለማሳለጥ በቦሌ ዓለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ በ50 ሚሊዮን ዶላር ያስገነባውን የኢ-ኮሜርስ ማዕከል አስመርቋል። በመረሐ -ግብሩ ላይ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ...
ኢትዮጵያና ኬንያ በቀጣናው ሰላምና ደህንነትን ማረጋገጥ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መወያየታቸውን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስቴር...
አዲስ አበባ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ በምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ሰላምና ደህንነትን ማረጋገጥ እና የኢኮኖሚ ትብብርን ማጠናከር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...








