የፓለቲካ ልሂቃን ከመንግሥት ጋር ተቀናጅተው በመሥራት የሰላም ሚናቸውን እንዲወጡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላምን በማጽናት የፓለቲካ ፓርቲዎች ሚና" በሚል መሪ ሀሳብ ሀገር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
የሰላም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የፓለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ጋር በጋራ ባዘጋጁት መድረክ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ...
ስለ ከውል ውጭ የጉዳት ካሳ ምን ያውቃሉ?
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰዎች በአንድም ኾነ በሌላ ምክንያት ጉዳት ሊደርስባቸው ይችላል፡፡ የጉዳቶቹ ምንጮች የወንጀል ድርጊቶች፣ በውል አለመፈጸም ወይም ከውል ውጪ በሚደርስ ኀላፊነት ሊኾኑ ይችላሉ።
በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ የሕግ...
መንግሥት የዜጎችን ሕይወት ለመቀየር በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ትኩረት አድርጎ እየሠራ ነው።
አዲስ አበባ: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ከተጠሪ ተቋማት ጋር በመተባበር የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራን በኦሮሚያ ክልል አስጀምረዋል።
በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰው ተኮር የልማት ሥራዎችን ማከናወን...
የዜጎች በንጹሕ አካባቢ የመኖር መብት ሕገ መንግሥታዊ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ጽዱ ኢትዮጵያን ባሕል እናድርግ" በሚል መሪ መልዕክት በመላው ሀገሪቱ ለስድስት ወራት የሚዘልቅ ንቅናቄ እየተካሄደ ነው። የዚሁ ንቅናቄ አንድ አካል የኾነ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል።...
ዩኒቨርሲቲዎች የፋሲለደስ ስምምነትን ተፈራረሙ።
ጎንደር: ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብን ተሞክሮ በመውሰድ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ለማስፋፋት ዩኒቨርሲቲዎች የፋሲለደስ የቃል ኪዳን ስምምነትን ተፈራርመዋል።
የፋሲለደስ የቃል ኪዳን ስምምነት የኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስትር ሙሐመድ እድሪስ በተገኙበት ነው የተፈረመው።...