ምክር ቤቱ 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሂዳል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሂዳል፡፡ በስብሰባውም ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ኹኔታ ለመወሰን የወጣ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ...

ኢትዮጵያ እና ስዊዘርላንድ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚያስችላቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ እና የስዊዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢግናስዮ ካሲስ በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ከውይይቱ በኋላ የሁሉቱ ሀገር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። በጋዜጣዊ...

“የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ላደረገው ያላሳለሰ ድጋፍ እናመሰግናለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኡስማን ዲዮን ጋር መወያየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኡስማን ዲዮን ጋር ተወያይተዋል ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ነዳጅን እንደ ማስቲካ…..

ባሕር ዳር: መጋቢት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሦስተኛው ሚሊኒየም መግቢያ 2000 ዓ.ም ሲጀመር የሸቀጦች ዋጋ መናር እና የኑሮ ውድነት ተከስቶ ነበር። ነጋዴዎች የግብርና እና የፋብሪካ ምርቶችን በመደበቅ ሰው ሰራሽ እጥረት ፈጠሩ። በቀጣይም ምርት እና...

ምሥጋና 🙏

ዛሬ የምናመሠግን ዶክተር ካትሪን ሃምሊን ነው 🙏 "አገልግሎቴ እስከ ሞት ድረስ ነው!" 🙏 ጥር 24/1924 (እ.አ.አ) ተወለዱ 🙏 በ1958 (እ.አ.አ) ወደ ኢትዮጵያ መጡ 🙏ሥራቸውን የጀመሩት በልዕልት ጸሐይ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ ሆስፒታል ውስጥ ነበር 🙏 በ1974...