የኢትዮጵያ እና ግሪክን የሁለትዮሽ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ አሳሰቡ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከግሪክ አቻቸው ጋር መክረዋል።የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከግሪክ ፕሬዚዳንት ካትሪና ሳኬላሮፖሉ መኖሪያ ቤት ተገኝተው ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ግሪክ መካከል ያለውን ታሪካዊ የወዳጅነት እና የትብብር...

“የዓድዋ ድል መታሰቢያ የኢትዮጵያዉያንን ማንነት የሚገልጽ ጥልቅ የሀገር ሀብት ነው” ሼህ አብዱላዚዝ አብዱልዋሊ

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ የዓድዋን ታሪክ ለማወቅ ከማገዙ በዘለለ ሀገሪቱን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ የሕዝብ ኅብረት አስፈላጊነትን እንደሚያስተምር የእስልምና ኃይማኖት መምህራን እና አባቶች ተናገሩ። ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተሰባሰቡ የእስልምና ኃይማኖት...

የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት እና ካሳ የሚከፈልበት ረቂቅ አዋጅ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ ተመራ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች የሚቋቋሙበት ረቂቅ አዋጅ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ ተመርቷል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት አካሂዷል።በመደበኛ ስብሰባውም...

“ኢትዮጵያ ከስዊዘርላንድ ጋር ያላት ግንኙነት ታሪካዊ ነው” የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታየ አጽቀሥላሴ

አዲስ አበባ: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የስዊዘርላንድ መንግሥት በአዲስ አበባ ለሚያስገነባው አዲስ የኢምባሲ ሕንፃ የስዊዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከኢትዮጵያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በጋራ በመኾን የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል። የሚገነባው ሕንፃ...

ለአረንጓዴ አሻራ ልማት እስካሁን አምስት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ችግኞች መዘጋጀታቸውን የኢትዮጵያ ደን ልማት አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ደን ልማት የአረንጓዴ አሻራ እና ሰው ሠራሽ ደን መሪ ሥራ አስፈጻሚ አበሩ ጠና በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት እስካሁን ለአረንጓዴ አሻራ ልማት አምስት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ችግኞች...