“የጎርጎራ ፕሮጀክት አካባቢውን በልማት ለማስተሳሰር የሚያግዝ ነው” ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በጣና ሐይቅ ዳርቻ የሚገነባው የጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በአካባቢው ተጨማሪ ሃብት ለማመንጨት እና ትስስር ለመፍጠር የሚያስችል እንደኾነ የፍትህ ሚኒስትሩጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) ተናገሩ፡፡ በፍትህ ሚኒስትሩ የተመራው የፌዴራል የሱፐርቪዥን ቡድን...

ሰላምን ለማጽናት የሃይማኖት ተቋማት ፊታውራሪ ሊኾኑ እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላምን ለማጽናት እና በመልካም ስብዕና የታነፀ ትውልድ ለማፍራት የሃይማኖት አባቶች ሚና መጠናከር እንደሚገባው የሃይማኖት አባቶች ገልጸዋል፡፡ ኢትዮጵያ የመቻቻልና የአብሮ መኖር እሴቶች መገለጫ ስትኾን የሃይማኖት መሪዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች...

“ሀገራት በአዲስ አበባ አዳዲስ ኢምባሲያቸውን መክፈታቸው ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም አስፈላጊ ነው” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኾነው አዲስ የተሾሙት አቶ ነብዩ ተድላ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ አዳዲስ ኢምባሲዎች እና የዓለም አቀፍ ተቋማት ቢሮ በአዲስ አበባ እየከፈቱ ነው ብለዋል። በአሁኑ ጊዜ...

ኢትዮ ቴሌኮም ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የአካል ድጋፍ እና የቴክኖሎጂ መርጃ መሣሪያዎችን ድጋፍ አደረገ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም የአካል ድጋፍ እና የቴክኖሎጂ መርጃ መሣሪያዎችን በመላዉ ሀገሪቱ ለሚገኙ 500 አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ድጋፍ አድርጓል። የኢትዮ ቴሌኮም ተወካይ መሳይ ውብሸት የዜጎች ሁለንተናዊ እድገት እንዲረጋገጥ ተቋማቸው ማኅበራዊ...

“ደብረ ማርቆስን ጨምሮ አምስት ተጨማሪ የሀገር ውስጥ መዳረሻ ኤርፖርቶችን እየገነባን ነው” የኢትዮጵያ አየር መንገድ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አምስት ተጨማሪ የሀገር ውስጥ መዳረሻ ኤርፖርቶችን እየገነባ መኾኑን የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው አየር...