በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሚከናወኑ የመስኖ ልማት ሥራዎች አበረታች መኾናቸውን የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን...

ከሚሴ: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በመገኘት እየተከናወኑ የሚገኙ የግብርና እና የአግሮ ኢንዱስትሪ ውጤቶችን ጎብኝተዋል፡፡ ሚኒስትሩ የተመለከቷቸው የመስኖ ልማት ሥራዎች አበረታች መኾናቸውን...

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ የተፈጠረው ክስተት ከሲስተም ማሻሻያ ትግበራ ጋር በተያያዘ የተፈጠረ መኾኑን የኢንፎርሜሽን...

አዲስ አበባ: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ላይ መጋቢት 7/2016 ዓ.ም የተፈጠረውን ክስተት አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በዚህም የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና...

ኢትዮጵያ ዘመናዊ የቲቢ መመርመሪያ ማሽኖችን በማስገባት በ2030 እና በ2035 የቲቢ በሽታን ለመግታት ግብ አስቀምጣ...

አዲስ አበባ: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)18ኛው ዓመታዊ የቲቢ በሽታ ምርምር ጉባኤ እና ዓለም አቀፍ የቲቢ ቀን "በርግጥም የቲቢ በሽታን መግታት እንችላለን" በሚል መሪ መልእክት እየተከበረ ይገኛል። ቲቢ ገዳይ ከሚባሉ በሽታዎች ዋነኛው ነው። የቲቢ በሽታን...

በአዲስ አበባ አይቲ ፓርክ ውስጥ የተገነባው የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ማዕከል ተመረቀ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን ለማበልጸግ በአይቲ ፓርክ ውስጥ የተገነባው የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ማዕከል ተመርቋል። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከደቡብ ኮሪያው ዓለም አቀፍ ትብብር ኩባንያ (KOICA) ጋር በጋራ ያስገነቡትን የሳይንስ...

“ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች በሀገራችን ኢኮኖሚ የሚጫወቱት ሚና ወሳኝ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ማኀበረሰብ በተለይም ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች በሀገራችን ኢኮኖሚ የሚጫወቱት ሚና ወሳኝ መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከታማኝ ከፍተኛ ግብር...