“ግድቡ እንደ ላሊበላ፣ አክሱም እና ፋሲል የሀገር ኩራት የሚኾን ሃብት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

አዲስ አበባ: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የተዘጋጀው የህዳሴ ግድብ የመሠረተ ድንጋይ የተጣለበት 13ኛ ዓመት በዓል በፓናል ውይይት እና በፎቶ አውደ ርዕይ እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉ “በኅብረት ችለናል" በሚል መሪ...

የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የገቢ አሠባሰብ የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ "ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ መልዕክት ምስጉን ግብር ከፋዮችን፣ ታታሪ ሠራተኞችን እና አጋር አካላትን ለማበረታታት ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በመድረኩ...

የህዳሴ ግድብ ሀገራዊ ሃብት መፍጠር የሚያስችል ወሳኝ ተግባር ነው ሲሉ አምባሳደር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የህዳሴ ግድብ የሚያስፈልገውን የኢነርጂ መሠረት በመገንባት ዕድገት፣ ብልጽግና እንዲሁም ሀገራዊ ሃብት መፍጠር የሚያስችል ወሳኝ ተግባር ነው ሲሉ አምባሳደር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ (ዶ.ር) ገልጸዋል። የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ የመሠረት...

“በቁጥር ትንሽ ተጽዕኖ ፈጣሪ ማኅበራትን መፍጠር ላይ ትኩረት ይደረጋል” የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ማኅበራት ከ1953 ዓ.ም ጀምሮ በሕግ ማዕቀፍ ተደራጅተው ወደ ሥራ እንደገቡ ይነገራል። ከተመሠረቱ ከስድስት አሥርት ዓመታት በላይ ያስቆጠሩት ማኅበራት አሁን ላይ በሀገር አቀፍ ደረጃ 110...

“በዓላት ለኢትዮጵያውያን አብሮነትን፣ መቻቻል እና መተሳሰብን ለማጠንከርም ገመዶች ናቸው” ወይዘሮ ወርቀሰሙ ማሞ

ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማኅበራዊ ልማት፣ ባሕል እና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና የሕግ ፍትሕ እና አሥተዳደር ቋሚ ኮሚቴ የሕዝብ በዓላት እና የበዓላት አከባበር...