“ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሩዋንዳን ከችግር ለመታደግ አግዘዋል” ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሚ
ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሚ ሩዋንዳ ችግር ገጥሟት በነበረበት ወቅት ኢትዮጵያ ያደረገችውን ድጋፍ አስታውሰው አመስግነዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በወጣትነት ዘመናቸው ሰላም አስከባሪ በመኾን ጭምር ሀገሪቱን ከችግር ለመታደግ...
በሩዋንዳ ኪጋሊ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሕንጻ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሩዋንዳ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ማድረጋቸውን ተከትሎ የሀገሪቱ መንግሥት ለኢትዮጵያ ኤምባሲ ጽሕፈት ቤት መገንቢያ ባስረከበው 7 ሺ 7 መቶ 71 ካሬ መሬት ላይ ነው...
አዲስ አበባ እና የሩዋንዳ ርእሰ መዲና ኪጋሊ የእህትማማች ከተማነት ስምምነት ተፈራረሙ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ስምምነቱን የፈረሙት የአዲስ አበባ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የኪጋሊ ከተማ ከንቲባ ሳሙኤል ዱሴንግዩምቫ ናቸው።
አዲስ አበባ እና ኪጋሊ በከተማ ፕላን፣ በአረንጓዴ ከተማ ግንባታ፣ በኢኮ ቱሪዝም፣ በደረቅ እና ፍሳሽ ቆሻሻ...
ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በሰመራ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በአፋር ክልል ሰመራ እየተካሄደ ነው፡፡
ሰልፉ ላይ "እኛ ኢትዮጵያዊያን ለሀገራችን ሠላም እና ሁለንተናዊ ብልፅግና የበኩላችንን ድርሻ እንወጣለን″፣ በጥቂት ፅንፈኛ ኃይሎች አስተሳሰብ እና...








