የዓለም የሥነ ጥበብ ቀን እና የኢትዮጵያ ጃዝ ቀን በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ መከበር ጀመረ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሥዕል እና የጃዝ ሥራዎች የሚቀርቡበት ዝግጅቱ ለአንድ ሳምንት ለሕዝብ ክፍት ኾኖ ይቆያል። የአዲስ አበባ ባሕል፣ ኪነ ጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ፣ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የሥነ ጥበባት...

የአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ የኦሎምፒክ ችቦን ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል አስረከበ።

ደሴ: ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ከአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ጋር በመተባበር በደሴ ከተማ ያዘጋጀው የኦሎምፒክ ችቦ ርክክብ በተለያዩ አዝናኝ እና ስፖርታዊ ዝግጅቶች ታጅቦ ተካሂዷል። በደሴ ከተማ በተካሄደው የኦሎምፒክ ችቦ ርክክብ...

በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የተገነቡ የጉለሌ የተቀናጁ የልማት ሥራዎችን ከንቲባ...

አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የተገነቡ የጉለሌ የተቀናጁ የልማት ሥራዎችን ነው መርቀው ሥራ ያስጀመሩት፡፡ በጉለሌ ከፍለ...

የምግብ ብክነትን ማስወገድ እና ጥራትን ማስጠበቅ የሚያስችሉ ሦስት ሀገራዊ ስትራቴጂዎችን የግብርና ሚኒስቴር አስተዋወቀ፡፡

አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር ያለውን የምግብ ብክነት ለማስወገድ እና ጥራትን ለማስጠበቅ የሚያስችሉ ሦስት ሀገራዊ ስትራቴጂዎችን ከሚመለከታቸው የክልል የግብር ቢሮዎች፣ ከእንስሳት ሃብት ልማት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት እንዲሁም ከአጋር አካላት...

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በስዊዘርላንድ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር በባዝል ከተማ ዉይይት አድርገዋል። ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ በስዊዘርላንድ ባዝል ከተማ እኤአ ኤፕሪል 11/2024 በተካሄደው 3ኛው ዓለም ዓቀፍ የትብብር መድረክ ላይ...