በ2022 ኢትዮጵያን በአምራች ዘርፉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለማድረግ ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያን በ2022 ዓ.ም በአምራች ዘርፉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለማድረግ ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስርሩ መላኩ አለበል አስታውቀዋል፡፡ በተሻሻለው የአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው። የኢንዱስትሪ...

ዲያስፖራው ከ20 ቢሊዮን ዶላር በላይ ወደ ሀገር ቤት መላኩ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ እንደገለጹት ባለፉት ስድስት ዓመታት የለውጥ ጉዞ በውጭ ግንኙነት እና በዲፕሎማሲው ዘርፍ በርካታ ውጤቶች ተመዝግበዋል፡፡ በተለይ በፖለቲካ፣ በምጣኔ ሃብታዊ፣ በዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ እና...

ፊንላንድ ሀገራዊ የምክክር ሂደቱን ለመደገፍ ቁርጠኛ መኾኗን ገለጸች፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ የአፍሪካ ቀንድ ጉብኝታቸውን በኢትዮጵያ ከጀመሩት የፊንላንድ የአፍሪካ ቀንድ የሰላም ጉዳይ ልዩ መልዕክተኛ ሱልዳን ሰይድ አሕመድን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም የውጭ ጉዳይ...

የብረት ምርትን ማሳደግ የሀገሪቷ የኢንዱስትሪ ልማት ፖሊሲ አካል መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የብረት ምርትን ማሳደግ የሀገሪቷ የኢንዱስትሪ ልማት ፖሊሲ አካል መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን በመጠቀም፣ ጥራት ያላቸው ከፍተኛ...

“ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም እንደ ሀገር ለጀመርነው የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና ዲጂታል ኢኮኖሚ ሥርዓት ግንባታ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም እንደ ሀገር ለጀመርነው የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እና ዲጂታል ኢኮኖሚ ሥርዓት ግንባታ ፋይዳው የጎላ ነው ብለዋል፡፡ በዛሬው ዕለት የፕሮግራሙ የዘጠኝ ወራት...