የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች የልዑካን ቡድን ከቴክኖሎጂ አምራች ኢንዱስትሪዎች እና ከዩኒቨርስቲዎች ጋር ምክክር አድርገዋል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የልዑክ ቡድኑ ትልልቅ የአምራች ኢንዱስትሪ ባለቤቶች በሀገራችን ኢንቨስትመንት ላይ እንዲሳተፉ ለማድረግ በዌስት ቨርጂኒያ ግዛት ከሚገኙ የኤሌክትሮኒክስ፣ ኢነርጂ እና የተለያዩ ቴክኖሎጅ አማራች የሆኑ እንዱስትሪ መሪዎች ጋር ውይይት...
ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት መጠናከር እና ለአሰባሳቢ ትርክት ግንባታ በቁርጠኝነት እየተሠራ መኾኑን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት መጠናከር እና ለአሰባሳቢ ትርክት ግንባታ በቁርጠኝነት እየሠራ መኾኑን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) አሳውቀዋል። ዶክተር ለገሰ ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ በኢትዮጵያ ለዘመናት...
“የግብር አሠባሠብ ሥርዓቱን በማዘመን ዲጂታል ኢኮኖሚውን ለመደገፍ እየተሠራ ነው” የገቢዎች ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የገቢ አሠባሠብ ሂደቱን የሚያዘምን ዲጂታል የግብር ሥርዓት መገንባት ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፋዊ ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በዓለም ባንክ እና በገቢዎች ሚኒስቴር አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው ውይይት ላይ ከተለያዩ ሀገራት...
በጀልባ መገልበጥ አደጋ የ16 ኢትዮጵያውያን ሕይዎት አለፈ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጀልባ መገልበጥ አደጋ የ16 ኢትዮጵያውያን ሕይዎት ሲያልፍ አብረው የተሳፈሩ 28 ዜጎችን እስካሁን ማግኘት አልተቻለም፡፡ ትላንት ምሽቱን ከየመን የባሕር ዳርቻ ልዩ ስሙ አራ ከሚባል ስፍራ 77 ኢትዮጵያውያን ሕገ ወጥ ፍልሰተኞችን...
“ኢትዮጵያ የአፍሪካ ከተሞች ፎረምን ለማዘጋጀት የተሰጣትን አፍሪካዊ ኃላፊነት በሚገባ ለመወጣት ዝግጁ ናት” ምክትል ጠቅላይ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ዘላቂ የክትመት ምጣኔ ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን - አጀንዳ 2063" በሚል መሪ ሀሳብ የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በመጭው መስከረም በአዲስ አበባ ይካሄዳል። ዛሬ የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ብሔራዊ አስተባባሪ ዐቢይ ኮሚቴ...








