“የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለትውልድ የተመቼች ሀገር ለመገንባት የሚያስችል ታላቅ ሀገራዊ ንቅናቄ ነው” ርእሰ...
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጋምቤላ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ በክልሉ የሚካሄደው የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ...
“እስከ ጧት 3:00 ሰዓት 103 ሚሊዮን ችግኞች ተተክለዋል” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎቱ ሚኒስትር ድኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ከሁነት መከታተያ ሩም በቀጥታ በሰጡት መረጃ የ2017 የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በሀገሪቱ ሁሉም አካባቢዎች እየተካሄደ ነው።
በ2017 ዓ.ም በአንድ...
” በጋራ እናሳካው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕርዳር ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጅባ ከተማ የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አስጀምረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ...
የ2017 ዓ.ም የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ መልዕክት፦
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ይስጥልን እንደምን አደራችሁ!
በቅድሚያ መላው ኢትዮጵያውያንን እንኳን ለዚህ ዐዲስ ታሪክ ለምናስመዘግብበት ልዩ ቀን አደረሰን አደረሳችሁ! የዛሬዋ ዕለት ኢትዮጵያውያን የመቻል ዐቅማችንን ደግመን ደጋግመን ለዓለም የምናሳይባት ልዩ...
“በጋራ እናሳከዋለን” ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ ግንፍሌ አካባቢ ችግኝ ተክለዋል።
በችግኝ ተከላው መልዕክት ያስተላለፉት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባለፉት ዓመታት በተከልናቸው ችግኞች ታላቅ ገድል ሠርተናል...