31ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች፦

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 31ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የወጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ ሥርዓት አዋጅን ለማሻሻል የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡ ለኢንደስትሪ ልማትና...

“የወባ በሽታ ስርጭትን በሀገር ደረጃ ለመቆጣጠር ተጋላጭ የኾኑ የማኅበረሰብ ክፍሎችን ያማከለ ሥራ እየተሠራ ነው”...

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በየዓመቱ ሚያዚያ 17 ቀን የሚከበረውን የዓለም ወባ ቀንን አስመልክቶ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ደረጀ ዱጉማ (ዶ.ር) በዓለም አቀፍ ደረጃ ስርጭቱ እየጨመረ የመጣው የወባ...

የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በክረምት የሥልጠና መርሃ ግብር የሚሳተፉ ተማሪዎችን ምዝገባ ጀመረ።

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በመጪው ክረምት የሥልጠና መርሃ ግብር የሚሳተፉ ተማሪዎችን ምዝገባ ጀመረ። ኢንስቲትዩቱ የሥልጠና መርሐግብሩንም ይፋ አድርጓል። በሶስተኛ ዙር የክረምት ሥልጠና መርሃ ግብር የሚሳተፉት የመጀመሪያ እና...

ከተዛባ መረጃ ይልቅ የመንግሥት ትክክለኛ መረጃ የበላይነት እንዲያገኝ እየተሠራ እንደኾነ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኅብረተሰቡ ከተሳሳቱ እና ከተዛቡ መረጃዎች እንዲጠበቅ እና ትክክለኛ መረጃዎች እንዲያገኝ ለማስቻል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መሥራት እንደሚጠበቅበት ተገልጿል። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት...

የአዲስ አበባ ምክር ቤት አባላት የኮሪደር ልማት ተነሺዎች ያሉበትን ሁኔታ ተዘዋውረው ተመለከቱ።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር እያከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት አምስት ክፍለ ከተሞችን ያካለለ ነው። በዚህ የኮሪደር ልማት በተለይ ከፒያሳ እና ሌሎች አካባቢዎች የተነሱ ነዋሪዎች የግል ይዞታ፣ የቀበሌ ቤት እና...