የሲዳማ ሕዝብ ዘመን መለወጫ በአል “ፊቼ ጫምባላላ” በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው።
አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ሁላችንም የምንኮራበት የጋራ ቅርሳችን እና እሴታችን ነው!" በሚል መሪ መልእክት የፊቼ ጫምባላላ በዓል በአዲስ አበባ በወዳጅነት አደባባይ እየተከበረ ይገኛል።
ፊቼ ጫምባላላ ከ9 ዓመታት በፊት የዓለም ቅርስ ሆኖ...
“ሀገራት ግጭቶችን በምክክር የፈቱበትን ልምድ እኛም ተግባራዊ ማድረግ አለብን” ፕሬዝዳንት ሳኅለ ወርቅ ዘውዴ
አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራዊ ምክክሩ የሴቶች ተሳትፎና ሚና ላይ ያተኮረ ሀገራዊ የምክክር መድረክ ተካሂዷል፡፡
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር በርካታ ሀገራት ግጭቶች እና ፖለቲካዊ አለመግባባቶችን በምክክር ፈትተዋል ብለዋል።...
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የተመራ የከፍተኛ መሪዎች ልዑክ የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ኮምቦልቻ ገባ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የተመራ የፌደራል መንግሥት እና የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ በአካባቢው የሚገኙ ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ኮምቦልቻ ገብቷል፡፡
ልዑኩ ኮምቦልቻ ከተማ ሲደርስ በአማራ...
አዲስ አበባ የላቀች የዲፕሎማሲ ማእከል ሆና እንድትቀጥል መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ መዲናችን የላቀች የዲፕሎማሲ ማዕከል ሆና እንድትቀጥል አደራ መወጣታችን የሁልጊዜ ተግባር ሊሆን ብለዋል። ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር 37ኛው የአፍሪካ...
ወደ ሰሜን አሜሪካ የሥራ ጉዞ ያደረገው የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች የልዑክ ቡድን በዋሽንግተን ዲሲ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ልዑኩ በተለያዩ የአሜሪካን ግዛቶች በመዘዋወር ከኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን፣ ከልዩ ልዩ ካምፓኒዎች፣ ከዩኒቨርስቲዎች እንዲሁም ከተለያዩ ተቋማትና አካላት ጋር ውይይት እና ምክክር አድርጓል። በዋሽንግተን ዲሲ ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር...








