“ሰሞነ ህማማቱን ስናስብ በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ እያለፈች ያለችውን ሀገራችን ኢትዮጵያን በማሰብ ሊኾን ይገባል” የሃይማኖት...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት አማኞች ዘንድ የዐብይ ጾም የመጨረሻ ሳምንት የኢየሱስ ክርስቶስ ነገረ ህማማት የሚታሰብበት ጊዜ ነው፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መጋቢ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ምስጋና አቀረቡ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ፅዱ ጎዳና ኑሮ በጤና" በሚል መሪ መልዕክት በተካሄደው የዲጂታል ቴሌቶን ለተሳተፉ ሁሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ምስጋና አቅርበዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት ዛሬ የ”ፅዱ...
“በደሴ ከተማ የተሰሩ የልማት ሥራዎች በችግር ውስጥም ኾኖ አመርቂ ሥራ መሥራት እንደሚቻል ማሳያ ናቸው”...
ደሴ: ሚያዚያ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በደሴ ከተማ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፣ የአማራ...
ምን ያክል ተዘጋጅተናል?
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጥንታዊው እና መካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ ማጣቃሻ የሚታሰሰው ሀገሪቷን ከጎበኙ የፖርቱጋል፣ የየመን፣ የፈረንሳይ፣ የእንግሊዝ እና የመሳሰሉት አሳሾች የጉዞ ማስታዎሻ መካከል ነው፡፡ እናም ሁሉም በሚባል መልኩ የሚነግሩን የኢትዮጵያ ታሪክ ቢኖር...








