ለሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን አቀባበል እየተደረገ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ጥሪውን ተቀብለው በሁለተኛው ምዕራፍ ወደ ሀገራቸው ለመጡ የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል እየተደረገላቸው ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚኖሩ...
ከሲሚንቶ ጋር ተጭኖ ወደ ከሚሴ ከተማ ሊገባ የነበረ የነፍስ ወከፍና የቡድን የጦር መሣሪያ በቁጥጥር...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መነሻውን ከመቀሌ በማድረግ ከሲሚንቶ ጋር ተጭኖ ወደ አማራ ክልል ከሚሴ ከተማ ሊገባ የነበረው የነፍስ ወከፍ እና የቡድን የጦር መሣሪያ በሠራዊቱ በቁጥጥር ሥር ውሏል።
በሰሌዳ ቁጥር አማ 17744 ኤፍ...
ሜይ ዴይ-የዓለም ሠራተኞች ቀን
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መነሻው በነጻ ገበያ ሥርዓት ስም ካፖታሊዝምን በምታራምደው አሜሪካ ነው፡፡ ግንቦት 1886 ዓ.ም በችካጎ ከተማ የሄይማርኬት ሠራተኞች የመብት ትግል መቀስቀሱ፣ ከ400 ሺህ በላይ ሠራተኞች የስምንት ሰዓት የሥራ ጊዜ በመጠየቅ የሥራ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሠራተኞች ቀንን አከበረ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቀዳማዊ መሰረታዊ የሰራተኛ ማህበር ዓለም አቀፉን የሠራተኞች ቀን አክብሯል።
በክብረ በዓሉ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው፣ የአየር መንገዱ አመራር...
ከ800 ሺህ በላይ የቁም እንስሳት ደልበዉ ለትንሣኤ የበዓል ገበያ እንደሚቀርቡ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ገለጸ።
ደብረ ማርቆስ: ሚያዚያ 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የእንስሳት ልማት ዘርፉን በዘመናዊ አሠራር በመደገፍ እየጨመረ የመጣዉን የማኅበረሰቡን የእንስሳት ተዋጽዖ ፍላጎት የሚያሟላ አቅርቦት እንዲኖር እየሠራ መኾኑን የዞኑ እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
ለመጭው የትንሣኤ...








