ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና በተመለከተ ትምህርት ሚኒስቴር...

ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ሚኒስቴር በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል። በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ32ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 32ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ከነዚህም መካከል:- 1ኛ. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ...

የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር በመተባበር ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች ለነዋሪዎች አስረከበ።

አዲስ አበባ: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር በመተባበር ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች ለነዋሪዎች አስረክቧል። የመኖሪያ ቤቶች ባለ ዘጠኝ ወለል ሁለት ሕንጻዎችን ያካተተ ነው። በልደታ ክፍለ ከተማ የሚገኘው ይህ...

የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ያዘጋጀው 2ኛው ቢግ 5 የግንባታ አውደ ርዕይ ተጀመረ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከዲ ኤም ጂ ኤቨንት ጋር በመኾን ያዘጋጀው 2ኛው ቢግ 5 የግንባታ አውደ ርዕይ ተጀምሯል። "ኢትዮጵያን እንገንባ" በሚል በሚሊኒየም አዳራሽ የተጀመረው ግዙፍ ዓለም አቀፍ የግንባታ...

አማራጭ ወደብ ለማግኘት በሚያስችሉ ዓለም አቀፋዊ ተሞክሮዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን አማራጭ ወደብ ለማግኘት በሚያስችሏት ዓለም አቀፋዊ ተሞክሮዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የቀይ ባሕር ደኅንነት እና ቀጣናዊ ትርምስ በማርገብ ረገድ ኢትዮጵያ ትልቅ ሚና እንዳላት...