ሳምንቱ በታሪክ

👉 እቴጌዋ በ«ጎማ» ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እቴጌ ምንትዋብ 1700 ዓ.ም አካባቢ ጎንደር ቋራ ውስጥ ተወለዱ፡፡ በዘመናቸው በዓጼ ልብነ ድንግል ጊዜ እንደነበሩት እንደ አጼ በዕደ ማርያም ባለቤት እቴጌ እሌኒ እና እንደ ዳግማዊ...

#ሀገራዊ ምክክር

ኮሚሽኑ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ስለሚገኘው የምክክር ምዕራፍ አንኳር ነጥቦችን ይፋ አደረገ። ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ስለሚገኘው የምክክር ምዕራፍ አንኳር ነጥቦችን ይፋ አድርጓል። ነጥቦቹ👇 👉 በአዲስ አበባ...

አዲስ አበባን ወክለው አጀንዳ የሚሰጡ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በአጀንዳቸው ላይ እየመከሩ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ አበባን ወክለው አጀንዳ የሚሰጡ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በአጀንዳቸው ላይ እየመከሩ ነው፡፡ ከግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ በተጀመረው የምክክር ምዕራፍ የወረዳ የኅብረተሰብ ተወካዮች ለተከታታይ ሦስት ቀናት ሲያደርጉት...

ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ ፈተና በተመለከተ ትምህርት ሚኒስቴር...

ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ሚኒስቴር በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል። በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ32ኛ መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 32ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ከነዚህም መካከል:- 1ኛ. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ...