“አዲስ አበባን እንደ ስሟ አዲስ እናደርጋታለን ብለው ነበር ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር። ቃል በተግባር እየተፈጸመ...

ቃልን በተግባር ለመቀየር ለተሳተፋ አመራሮች፣ ሌት ተቀን ሳይደክሙ ለፈፀሙ ሙያተኞች እና ሰራተኞች ሁሉ እንዲሁም ይሄን ተግባር በመደገፍ ህንፃቸውን እና መኖሪያቸውን በራሳቸው ተነሳሽነት ላሳመሩ እና ለደገፉ ባለሀብቶች እና ነዋሪዎች ምሥጋና ይገባቸዋል። በሥፍራው የነበረው ሕዝብ በድንገት...

“በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙት የልማት ሥራዎች ሀገሪቱ ወደ ብልጽግና ለምታደርገው ጉዞ ጉልበት ናቸው”...

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት እና ክብር" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ውይይት በአዲስ አበባ ዓድዋ ድል መታሰቢያ ነው የተካሄደው። መድረኩን የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ፣የግብርና...

በሰሜን ወሎ ዞን የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች በሕወሓት እየተፈጸመ ያለውን ግፍ በሕዝባዊ ሰልፍ ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች በሕወሓት በራያ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍ በሕዝባዊ ሰልፍ ገልጸዋል። ኢ- ሰብዓዊ ድርጊት በግፍ እየተፈጸመበት ያለው የራያ ሕዝብ ቁጣውን በአደባባይ ዛሬ ሰኔ 02/2016...

ሳምንቱ በታሪክ

👉የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ምሥረታ ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ሥር ከሚታተሙት ዕለታዊ ጋዜጦች መካከል አንዱ የኾነው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ሕትመት የጀመረው የወቅቱ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ በስደት ከቆዩባት...

“ጥበባት መጪውን ትውልድ ቅርጽ በማስያዝ እና የከተማችንን የቱሪዝም መስሕብ በማላቅ ከፍ ያለ ሚና ይጫወታሉ”...

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት በአሸናፊ ከበደ የክዋኔ ጥበባት ማዕከል የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት በመታደሜ ደስ ብሎኛል ብለዋል። አሸናፊ ከበደ ከያኒ ብቻ ሳይሆን የያሬድ ሙዚቃ...