“የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ወጣቶች በሀገር ግንባታ ላይ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ እድል ይፈጥራል” አቶ ብናልፍ...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክረምት ወቅት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ወጣቶች ከበጎ ሥራዎች ባለፈ በሀገር ግንባታ ሥራ ላይም የበኩላቸውን አስተዋጽኦ የሚያደርጉበት መሆኑን የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዱአለም ገለጹ። የዘንድሮው የክረምት የበጎ ፈቃድ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በጋምቤላ ክልል የሚገኘውን የአኮቦ ኢትኖ የማዕድን ኩባንያ ጎበኙ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኅላፊዎች በጋምቤላ ክልል ዲማ ወረዳ የሚገኘውን የአኮቦ ኢትኖ የማዕድን ኩባንያን ጎበኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የጋምቤላ ክልል...

ገበታ ለትውልድ የጎበኘው “የሎጎ ሐይቅ”

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የሚገኘው የሎጎ ሐይቅ በሰንሰለታማ ተራሮች የተዋበ ድንቅ ስፍራ ነው፡፡ የሐይቁ መልክዓ ምድራዊ ገጽታም ለዕይታ ማራኪ ነው ከደሴ ከተማ በስተ ሰሜን አቅጣጫ በ30 ኪሎ ሜትር ርቀት...

“መረጃን ሳያረጋግጡ መቀበል ብዙዎቹን ለጉዳት ዳርጓል” አየለ አዲስ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምንኖርበት ዓለም በአንድ ጊዜ በርካታ መረጃዎችን ማግኘት የምንችልበት ነው። አንድ ጊዜ ተንቀሳቃሽ ስልካችንን አለያም ኮምፒውተራችንን ከከፈትን ማባሪያ በሌለው መንገድ ዜናዎች፣ ጹሑፎች እና የማኀበራዊ ሚዲያ መልዕክቶችን እናገኛለን። እነዚህ መረጃዎችም የእኛን...

የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን በሀገሪቱ ልማት እና ኢንቨስትመንት ለመሳተፍ ዝግጁ መኾናቸውን ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተለያዩ ዓለም ሀገራት የሚኖሩ ሁለተኛ ትወልድ ኢትዮጵያውያን ክረምቱን ወደ ሀገራቸው በመግባት አሻራቸውን እንዲያኖሩ ጥሪ ማድረጋቸው ይታወሳል። ይህን ተከትሎ ዛሬ በ26ኛው የሐረር ቀን በዓል...