የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ5 ሺህ 900 በላይ ተማሪዎቹን አስመረቀ።

አዲስ አበባ: ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ5 ሺህ 900 በላይ ተማሪዎቹን ለ74ኛ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ አስመርቋል። ዩኒቨርስቲው ዛሬ ካስመረቃቸው ተማሪዎች መካከል 51 በመቶ የሚኾኑት የድህረ ምረቃ ተማሪዎች ሲኾኑ ከመጀመሪ ዲግሪ ተመራቂዎች መካከል...

“የብዙ ምንጮች መፍለቂያ፣ የድንቅ ተፈጥሮ መገኛ፣ የእምቅ የቱሪዝም ባለቤት፣ የሀገር ሽማግሌዎች ምድር አርባ ምንጭ!”...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባጋሩት መልእክት "የምትተክል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ" በሚል መሪ ቃል የጀመርነውን የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በአርባ ምንጭም ቀጥለናል ብለዋል፡፡ በዚህ መርሐ...

በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ሀገር በቀል ችግኞች ይተከላሉ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በስሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በ20 ሄክታር የደን ቦታ ላይ ሀገር በቀል ችግኞች እንደሚተከሉ የፓርኩ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የችግኞቹ ተከላ የሚካሄደው በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ ችግር...

ለክልሉ ሕዝብ ሰላም ሲባል የታጠቁ ወገኖች የሰላም ካውንስሉን ጥሪ እንዲቀበሉ ነዋሪዎች ጠየቁ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለአማራ ሕዝብ ማኅበራዊ እረፍት ሲባል የታጠቁ ወገኖች ልዩነቶቻቸውን በውይይት እና በንግግር እንዲፈቱ አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ የክልሉ ነዋሪዎች ጠይቀዋል። በአማራ ክልል በርካታ አካባቢዎች በተከሰተው እና ለአንድ ዓመት በዘለቀው ግጭት ምክንያት ክልሉ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አዲስ ለተመረጡት የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ኪር ስታርመር የእንኳን ደስ አልዎት መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት ቀጣዩ ጊዜ የሁለቱ...