የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት
ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እንደ ሌሎች የዓለም ሀገራት ሁሉ ለረጅም ዘመን በንጉሣዊ ሥርዓት ቆይታለች፡፡ በወቅቱ የነበረው አሥተዳደር ደግሞ የተጻፈ ሕገ መንግሥት አልነበረውም፡፡ በመኾኑም ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያ...
ብልጽግና ፓርቲ የ2016 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ በዋና ጽሕፈት ቤት እና በቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች በ2016 በጀት ዓመት የተከናወኑ የፓርቲ ሥራዎች የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ይገኛል። ውይይቱ የዓመቱ አፈጻጸም ጥንካሬዎችን በመለየት ለቀጣይ አቅም አድርጎ...
በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ።
ኬሚሴ፡ ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 5ኛ ዙር 1ኛ መደበኛ አስቸኳይ ጉባኤ አካሂዷል።
ምክር ቤቱ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ የምክር ቤቱን ዋና አፈጉባኤ እንዲሁም የዞኑን ዋና አስተዳዳሪ እና...
ሀገራዊ የመጠጥ ውኃ ሽፋን 69 ነጥብ 5 በመቶ መድረሱን የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ።
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ የመጠጥ ውኃ ሽፋን ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር መሻሻል የታየበት እንደነበር የውኃ እና ኢነርጅ ሚኒስቴር ዴኤታ አብርሀ አዱኛ (ዶ.ር ) ገልጸዋል።
የመጠጥ ውኃ ሽፋኑ ባለፈው ዓመት ከነበረው...
“ኢትዮጵያ በብሪክስ አባል ሀገራት መካከል ምጣኔ ሃብታዊ፣ ፖለቲካዊ እና የሕዝብ ለሕዝግ ግንኙነት እንዲጠናከር ትሠራለች”...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የተመራው የኢትዮጵያ ልዑክ በሩሲያ ሴንት ፒተርስበርግ ከተማ ከሐምሌ 4 እስከ 5/2016 ዓ.ም በተካሄደው የብሪስክስ አባል ሀገራት ፓርላሜንታዊ ፎረም ላይ ተሳትፏል፡፡
አፈ ጉባኤ...








