“ችግኞችን በመትከልና የደን ሽፋንን በማሳደግ የተጎዱ መሬቶችን ለመጠገን መረባረብ ይገባል” አፈ ጉባኤ ታገሰ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተፈጥሮን ተንከባክቦ የማቆየት ኀላፊነት የሁላችንም ከመኾኑም ባሻገር የአየር ንብረት ለውጥ ያመጣውን ችግር ለማስተካከል ብቸኛው አማራጭ ነው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ። "የምትተክል ሀገር የሚያፀና...

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሀገርን ማረጋጋት እና ማፅናት ያስቻሉ የመረጃ ስምሪቶች እና የኦፕሬሽን ሥራዎች...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጻም ሪፖርት እና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ የአገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ስትራቴጂክ...

ከልዩ ልዩ የዓለም ክፍሎች የመጡ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በጫካ ፕሮጀክት አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ያቀረቡት ጥሪ ሦስተኛ ምዕራፍን ተከትሎ ከልዩ ልዩ የዓለም ክፍሎች የመጡ ወጣቶች በጫካ ፕሮጀክት አረንጓዴ አሻራቸውን አስቀምጠዋል። የሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያኑ አረንጓዴ...

“የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ተቋማዊ አቅምን ለማጠናከር በተደረገው ሥራ ውጤት አስመዝግቧል” አቶ አደም...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሁለት ተከታታይ ቀናት በብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤት ሲካሄድ የነበረው የ2016 በጀት ዓመት የማጠቃለያ ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ 6ተኛው የጋራ ምክክር መድረክ ተጠናቅቋል፡፡ በጋራ የምክክር መድረኩ የ2016 በጀት ዓመት...

“በታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ ተገኝቼ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ላይ በመሳተፌ ተደስቻለሁ” የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ ድጋፍና ክትትል እየተደረገ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ ገልጸዋል፡፡ የኮሪደር ልማቱ በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ ከንቲባውን ጨምሮ...