ምድረ ቀደምት እና የነፃነት ተምሳሌት የኾነችውን ኢትዮጵያ የዓለም የጎብኝዎች ማዕከል ለማድረግ መንግሥት እየሠራ መኾኑን...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሉሲ የተገኘችበት ግማሽ ምዕተ ዓመት ፕሮግራም በዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም ተከብሯል። በኢትዮጵያ በርካታ የአርኪዎሎጂ ምርምሮች ተደርገው የተለያዩ ግኝቶች ቢመዘገቡም የሰው ልጅ አመጣጥ ታሪክ መስመርን ያስቀየረችው ግን እ.አ.አ በ1974 በኢትዮጵያ...

ከ40 ሺ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከ40ሺ በላይ ለሚኾኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር የሚያስችል ስምምነት ከኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት ጋር ተፈራርሟል፡ ስምምነቱ በቀጣዩ ዓመት የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት በመላ ሀገሪቱ በሚያካሄደው የግብርና ናሙና ቆጠራ...

“በበጀት ዓመቱ ከ512 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ ችለናል” የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተጠናቀቀው የ2016 በጀት ዓመት 529 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ ከ512 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰብ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ ተናገሩ፡፡ ከአምናው በጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር ገቢው ከ70 ቢሊዮን...

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ መሪዎች ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ የመከላከያ መሪዎች ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ መሪዎች ከደቡብ ሱዳን ሪፐብሊክ የመከላከያ መሪዎች ጋር ተወያይተዋል። ከፍተኛ ወታደራዊ መሪዎቹ በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች እንዲሁም የጋራ ደኅንነትን ማስጠበቅ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን ከመከላከያ ሠራዊት...

መከላከያ ሠራዊት በመሬት መንሸራተት ምክንያት አደጋ ቤተሰቦቻቸውን ላጡና ከአካባቢያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ምክንያት ቤተሰቦቻቸውን ላጡና ለተፈናቀሉ ወገኖች ከስድስት ሚሊዮን 300 ሺህ ብር በላይ የሚገመት...