“የጎንደር አብያተ መንግሥታት ጥገና ታሪኩን ጠብቆ የሚሠራ ነው” የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው "የጎንደር አብያተ መንግሥታት ሲባል ዋናው ግቢ ብቻ አይደለም፣ ሌሎች ዘጠኝ ቅርሶችንም ይጨምራል" ይላሉ፡፡ ጉዛራን፣ ጎርጎራ ሲስንዮስን፣ ቁስቋምን፣...
ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ክህሎት 88ኛ አባል ሀገር ኾና መመረጧን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ።
አዲስ አበባ: ነሐሴ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል የ2024ቱን ዓለም አቀፍ የክህሎት ውድድርን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። ኢትዮጵያ አባል ሀገር ኹና መመረጧ በክህሎት ምህዳሩ ውስጥ ትልቅ ፋይዳ አለው ብለዋል።
ሚኒስትሯ እንደሀገር ፖለቲካዊ፣...
ታዋቂ ግለሰቦች፣ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች እና የሚዲያ ተቋማት የተሳተፉበት የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በአዲስ...
አዲስ አበባ: ነሐሴ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ በዘንድሮው 6ኛ ዙር አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር "የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ!" በሚል መሪ መልዕክት በጉለሌ ዕጽዋት ማዕከል የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ...
“ሕገ ወጥ ነጋዴዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ በተቀናጀ መልኩ ተጠናክሮ ይቀጥላል” ካሳሁን ጎፌ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ.ር) የተመራ የፌዴራል እና የክልል የንግድ ሴክተር የሥራ ኅላፊዎች ቡድን በአዳማ ጉምሩክ ቅርንጫፍ በመገኘት ከውጭ እየገባ ያለውን የፍጆታ እቃዎች ተመልክቷል።
በአዳማ...
ብዝኃነታችንን የያዝንበት መንገድ…
ባሕር ዳር: ሐምሌ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በርካታ ብዛኃነት ያሉባት ጥንታዊ ሀገር መኾኖን ለዓመታት በኩራት ስንናገረው ኖረናል፡፡ ታዲያ የኩራት ምንጭ የኾነውን ይህን ብዝኃነት እንዴት ነው የያዝነው?
አሁን አሁን ከሚታዩት አስፈሪ ልምዶች መካከል...








