የሥነ ልቦና ጉዳት እና መፍትሔው፦
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሥነ ልቦና ስለ ሰዎች ስሜት፣ ባህርይ እና አስተሳሰብ የሚያጠና የትምህርት ዘርፍ ነው። አንድ ሰው በአካል፣ በመንፈስ እና በስሜት መልካም መስተጋብር ላይ ሲኾን የሥነ ልቦና ደኅንነት ላይ ነው ይባላል።
አንድ...
13ኛው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጉባኤ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 13ኛው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የፌዴራል እና የክልል ባለድርሻ የመንግሥት ተቋማት የጋራ ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ዘላቂ እና የላቀ አስተዋጽኦ ለሀገራዊ ማንሠራራት በሚል...
“ለመትከል ያቀድነው ዕቅድ ከታሰበው በላይ ተሳክቷል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ኢትዮጵያውያን ሲተባበሩ ተዓምር እንደሚሠሩ ዛሬ ዳግም ታይቷል ብለዋል።
"በመትከል ማንሠራራት" በሚል መሪ መልዕክት በአንድ ቀን 700 ሚልዮን ዛፎችን ለመትከል...
እስከ ቀን 9:00 ሰዓት 648 ነጥብ 4 ሚሊዮን ችግኞች ተተክለዋል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ድኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ ከሁነት መከታታያ ማዕከል ኾነው መረጃዎችን አጋርተዋል። በመረጃቸው ኢትዮጵያውያን የመሪያቸውን ጥሪ አክብረው ችግኝ የመትከል ሂደታቸውን ቀጥለዋል ብለዋል። ኢትዮጵያውያን የመሪያቸውን ጥሪ ተከትለው ለሀገራዊ...
“ለትውልድ ስለምናወርሰው አረንጓዴ ሀገር እና ምቹ ዓለም መሥራት አለብን” ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ የኢትዮጵያ መሪዎቿ እና ሕዝቦቿ ከዳር እስከ ዳር አጀንዳቸው እና ተግባራቸው አንድ እና ያው ነው - በአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ ኢትዮጵያን አረንጓዴ ማልበስ። ከፍተኛ መሪዎች በየአካባቢው ስምሪት ወስደው...