ለውጥን ለምን እንፈራለን?

ባሕር ዳር: ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ ለውጥ እና የለውጥ ፍራቻችን እንዳነሳ ያደረገኝ ከሰሞነኛው የሀገራችን ማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያ ጋር ተያይዞ የማኅበረሰቡን ስጋት ተመልክቼ ነው። የዘርፉ ባለሙያ ስላልኾንኩ በፖሊሲው ላይ ሃሳብ ለመሥጠት አልችልም። ግን...

👉የቱሪዝም አባት

ባሕር ዳር: ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኃብተሥላሴ ታፈሰ ይባላሉ። በ1918 ዓ.ም አዲስ አበባ ከተማ ነው የተወለዱት፡፡ በሕጻንነታቸው አባታቸው የጠረፍ አካባቢ አሥተዳዳሪ ኾነው ለሥራ ሲመደቡ ልጃቸውን ይዘው ለመሄድ ተቸገሩ፡፡ ታዲያ አውጥተው እና አውርደው ጎረቤታቸው የነበሩት የውጭ...

“ሀገራችን ኢትዮጵያ እንደ ትናንቱ ሁሉ ዛሬም በጀግኖች ልጆቿ የከበረ ተጋድሎ ስሟ በዓለም መድረክ ከፍ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ መዳሊያ በወንዶች ማራቶን አሳክታለች። የተገኘውን ድል ተከትሎ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ...

ኢትዮ ቴሌኮም ዲጂታል ኢትዮጵያን የመፍጠር እሳቤውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ።

ደሴ: ነሐሴ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮ ቴሌኮም ቺፍ ከስተመር ኤክስፔሪያንስ እና ኳሊቲ ማኔጅመንት ኦፊሰር ሰለሞን አበራ በሀገር አቀፍ ደረጃ 100 የኔትወርክ ትስስር ተግባራዊ መኾኑን ጠቁመዋል። በኔትወርክ ትስስሩም 903 ሺህ የሚኾኑ የኀብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ እንደሚኾኑም ገልጸዋል።...

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራውን ተከትሎ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ ለማድረግ የሚያስችል ሁኔታ እንደሌለ የመንግሥት...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። ኢትዯጵያ እያገባደደችው የሚገኘው ዓመት እጅግ ስኬታማ ኾኖ እየተጠናቀቀ መኾኑን የገለጹት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በተለይም በዓመቱ ውስጥ ግዙፍ...