ሂጅራ ባንክ የማኅበረሰቡን የፋይናንስ ፍላጎት እና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሠራ መኾኑን ገለጸ።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሂጅራ ባንክ በዓይነቱ የመጀመሪያ የኾነውን በሀላል የፋይናንስ ሥርዓት ላይ ግንዛቤ ማስጨበጥ ላይ ያለመ የፓናል ውይይት እያካሄደ ነው። ሂጅራ ባንክ የማኅበረሰቡን የፋይናንስ ፍላጎት እና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከመቼውም ጊዜ...

ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት ከሶማሊያ ሪፐብሊክ ጋር በተርኪየ የምታደርገው ድርድር ወሳኝ መሻሻሎች የተገኘበት መኾኑን...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሟን የሚጎዳ ሁነት ከአልሸባብ ጋር ተያይዞ ቢከሰት አትታገስም ብሏል መሥሪያ ቤቱ በሰጠው መግለጫ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ በሰጡት መግለጫ በተርኪየ አንካራ ሲደረግ የነበረው...

ሀገራዊ የግብርና ኢንቨስትመንት ፎረም ሊካሄድ ነው።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር ከነሐሴ 8 እስከ ነሐሴ 9 /2016 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ የሚካሄደውን ሀገራዊ የግብርና ኢንቨስትመንት ፎረምን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የፎረሙና የኤግዚቢሽኑ ዋና ዓላማ በግብርናው...

1 ሺህ 209 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 209 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ወደ ሀገር የተመለሱት ዜጎች 1ሺህ 34 ወንዶች፣ 154 ሴቶች እና 21 ጨቅላ ሕፃናት ሲኾኑ ከእነዚህ መካከል...

ምሥጋና

🙏ዛሬ የምናመሠግናቸው ዶክተር ወልደመስቀል ኮስትሬን ነው 🙏ዶክተር ወልደመስቀል ኮስትሬ (1939 – 2008 ዓ.ም) 🙏 እ.አ.አ 1972 በጀርመን የሙኒክ ኦሎምፒክ ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ቡድን ዋና አሠልጣኝ ለነበሩት ንጉሤ ሮባ ምክትል አሠልጣኝ በመኾን ነበር ወደ አሠልጣኝነቱ...