አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የካቢኔ አባልና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሼክ ሻቡት ናህያን አል ናህያን ጋር ተወያይተዋል፡፡
ሁለቱ ወገኖች በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መግለጫ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ኦገስት 16/2024 ጠዋት ከሕንድ ሙምባይ ወደ አዲስ አበባ ለመብረር በዝግጅት ላይ ወደ ነበረ አውሮፕላን የሚጫኑ ሻንጣዎችን ይዞ ወደ አውሮፕላኑ በመጎተት ላይ በነበረ ጋሪ ላይ ከተጫኑ ሻንጣዎች...
የድሬዳዋ አሥተዳደር የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን ለኮሚሽኑ አስረከቡ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር የምክክር ተሳታፊዎች አጀንዳዎቻቸውን ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዛሬ በይፋ አስረክበዋል።
በኮሚሽኑ አስተባባሪነት በድሬዳዋ አሥተዳደር ከነሐሴ 6 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው የአጀንዳ ማሰባሰብ...
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በመላው ኢትዮጵያ የሲስተም ማሻሻያ ሥራ እየተከናወነ መኾኑን ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በመላው ኢትዮጵያ የሲስተም ማሻሻያ ሥራ እያከናወነ በመሆኑ በአንዳንድ የሀገሪቱ ክፍሎች ከፍተኛ የኃይል ጭነት በሚበዛባቸው ሰዓታት ዛሬና ነገ የኃይል መቋረጥ ሊያጋጥም እንደሚችል አሳውቋል።
የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት በማኅበራዊ...
“ሁለንተናዊ የልማት ሥራዎቻችን ኢትዮጵያን ወደ ብልፅግና በሚል የጀመርነውን ራዕያችንን በሚያሳካ መንገድ እየተተገበሩ ነው” ምክትል...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የስርዓተ ምግብ፣ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን፣ የልማት ቱሩፋት እና የነፃ ንግድ ቀጣና ሥራዎችን በድሬዳዋ ከተማ ተዘዋውረው መመልከታቸውን ገልጸዋል። ሥራዎቹ የተሳሰረ የልማት ፓኬጅ ማሳያ...








