“አጼ ምኒልክ እና እትጌ ጣይቱ ኢትዮጵያ በዓለም አደባባይ ከፍ እንድትል ያደረጉ መሪ ናቸው” ምክትል...
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ታሪክ ጉልህ ድርሻ ካበረከቱ መሪዎች መካከል እምዬ ምኒልክ እና እቴጌ ጣይቱ ተጠቃሽ ናቸው። ታዲያ እነዚህን መሪዎች መዘከር እና ማስታወስ ከትውልዱ ይጠበቃል።
የ180 ዓመት የእምዬ ምኒልክ የ184ኛ ዓመት፣ የእትጌ ጣይቱ...
ያልተከበሩት እሴቶቻችን
ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራችንም ኾነ በክልላችን በርካታ የተዘነጉ፣ ወደ ስርቻ የተጣሉ፣ ዘመነኛነት ያቆሸሻቸው፣ የሌሎች ኩረጃ ያደበዘዛቸው፣ የአላዋቂነት መርግ የተጫናቸው እና በሌሎችም በርካታ ምክንያቶች የማናከብራቸው እሴቶች አሉን፡፡ ለምን? ብለን አንጠይቅ ዘንድ “ዘመናዊነት”...
“የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በፋይናንስ ኢንቨስትመንት ዘርፎች ለመሰማራት ፍላጎት አሳድሮብናል” የፋይንቴክ ኩባንያዎች
ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በፋይናንስ ኢንቨስትመንት ዘርፎች ለመሰማራት ፍላጎት እንዳሳደረባቸው የተለያዩ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ አቅራቢ ኩባንያዎች (ፋይንቴክ) ገለጹ።
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ትግበራ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እና ለአካታች የፋይናንስ...
“ክልሉ ካጋጠመው ቀውስ በፍጥነት ለመውጣት የቁጭት እቅድ አዘጋጅቷል” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን የ2016 በጀት የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ መድረክ ተጠናቅቋል።
በመድረኩ ማጠቃለያ ላይ የተገኙት በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ...








