የህወኃትን ዳግም ወረራ የሚያወግዝ ሰልፍ በደባርቅ ከተማ እየተካሄደ ነው።

  ደባርቅ: ጥር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ህወኃት ያደረገውን የዳግም ወረራ ሙከራ የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ሰልፉ የሃይማኖት አባቶች፣ የደባርቅ እና አካባቢው የማኅበረሰብ ክፍሎች እንዲሁም በየደረጃው የሚገኙ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት...

“በትጋት የሚሰሩ ክንዶች ሌማታቸውን አትረፍርፈዋል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሌማት ትሩፋት መንግሥት ለዜጋ እና ለሀገር ያለውን ክብር ያሳየበት ልዩ እሳቤ እና ትግበራ ነው፡ ብለዋል። መንግሥት በሌማት ትሩፋት ዘላቂ...

የወርቅ ምርትን ለማሳደግ በተከናወነ የተቀናጀ ሥራ ውጤት መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ12 የዓለም ሀገራት የማዕድን ዘርፍ ተወካዮች እና የኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ተዋናዮች በተገኙበት ዓለም አቀፍ የሲያናይድ ማኔጅመንት ጉባኤ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው። የውይይት መድረኩ ሚድሮክ ወርቅ ማዕድን...

“የእናቶችን ሃዘን ማስቆም የምንችለው ችግሮችን በምክክር መፍታት ስንችል ነው” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

አዲስ አበባ: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ ከነበሩ እና ከመንግሥት ጋር ስምምነት ከፈፀሙ ታጣቂዎች አጀንጃ እያሰባሰበ ነው። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሸነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ታጥቀው ሲንቀሳቀኑ ከቆዩ አካላት...

“ኢትዮጵያን ማንም ከመንገዷ አስቁሟት አያውቅም፤ ማንም ሊያስቆማትም አይችልም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር)

  ባሕር ዳር፡ ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በተገኙበት መደበኛ ሥብሠባውን አካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ( ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም የአፍሪካ...