ኢትዮጵያ እና ጀርመን በተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ እና በግብርና ምርቶች ላይ በጋራ ለመሥራት መግባባታቸውን የግብርና...
አዲስ አበባ: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ጀርመን በተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ እና በግብርና ምርቶች ላይ በጋራ ለመሥራት ሥምምነት ላይ መድረሳቸውን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ.ር) አስታውቀዋል። በጀርመን የምግብ እና እርሻ ሚኒስትር ቼም ኧዝደሚር...
“የአየር ንብረት ለውጥ የወቅቱ አንገብጋቢ ፈተና ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ: ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው የመጀመሪያ ዓለም አቀፍ ሃይድሮሜት ኮንፈረንስ ላይ ተገኝተዋል። ኮንፈረንሱ "አረንጓዴ አሻራ ለዘላቂ ቀጣናዊ የውኃ ሃብት አሥተዳደር ያለው አስፈላጊነት "በሚል መሪ...
መምህር የሰላም ሚናው የጎላ በመኾኑ ይህን ታሳቢ አድርጎ መሥራት እንደሚገባ የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ጋር በወቅታዊ የሰላም እና ደኅንነት ዙሪያ የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
በሰላም ውይይቱ የዩኒቨርሲቲው መምህራን፣ የአሥተዳደር ሠራተኞች እና በየደረጃው ያሉ የዩኒቨርሲቲው ሠራተኞች ተገኝተው ሃሳባቸውን ገልጸዋል።
በውይይቱ የተሳተፉ መምህራን...
የወሎ ዩኒቨርሲቲ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ተማሪዎቹን አስመረቀ።
ደሴ ፡ ጥቅምት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ ተመራቂ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የተመራቂ ወላጆች ተገኝተዋል።
በኮምቦልቻ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ምክትል ሳይንቲፊክ ዳይሬክቴተር ሀብታሙ መሐመድ (ዶ.ር) "ተመራቂዎች...
“አንድ ካልኾን ያሰብናቸውን አናሳካም፤ የክልሉን የሰላም እጦትም መፍታትም አንችልም” ሠልጣኞች
ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል በየደረጃው የሚገኙ መሪዎች "የሕልም ጉልበት፤ ለእምርታዊ ዕድገት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ሥልጠና ወስደዋል፡፡
መሪዎቹ በሥልጠና ቆይታቸው ለቀጣይ ሥራዎቻቸው ተነሳሽነትን እና ቁርጠኝነትን የሚጨምሩ ሃሳቦችን እንዳገኙባቸው ነው የተናገሩት፡፡...








