ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት እየተሠራ መኾኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት እየተሠራ መኾኑን የግብርና ሚኒስቴር ገልጿል። በግብርና ሚኒስቴር የእርሻ እና ሆልቲካልቸር ሚኒስትር ድኤታ መለሰ መኮንን (ዶ.ር) የምግብ እና የሥርዓተ ምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከክልሎች...

20 ሺህ ለሚኾኑ አዲስ ምሩቃን የሥራ ዕድልን የሚፈጥር አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተከፈተ።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 300 የሚኾኑ ቀጣሪ ድርጅቶች በተገኙበት ከ30 ሺህ በላይ የሥራ ዕድሎችን የሚፈጥረው አምስተኛው ሀገር አቀፍ የሥራ አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፍቷል። አውደ ርዕዩ የተዘጋጀው በሥራ እና ክህሎት...

“ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በቅንጅት መሥራት ከቻለ ድህነትን ታሪክ ማድረግ ይቻላል” መላኩ አለበል

አዲስ አበባ: ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከርሃብ ነጻ የኾነ ዓለም አቀፋዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ የአድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጄኔራል ገርድ ሙለርን...

የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣናን ለአፍሪካ ብልጽግና ሊፈጥር በሚችል መልኩ ሀገራት ሊጠቀሙበት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ)19ኛው የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና አህጉራዊ ሥብሠባ በአዲስ አበባ ተጀምሯል፡፡ በሥብሠባው መክፈቻ ላይ የኢፌዴሪ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ድኤታ ያስሚን ውሀረቢ አፍሪካ ያላትን አቅም እንዴት መጠቀም እንደሚገባት የሚያሳይ...

“ዓለምን ከረሃብ ነጻ ለማድረግ ለሚቀጥሉት 10 ዓመታት 50 ቢሊዮን ዶላር ተጨማሪ ኢንቨስትመንት ያስፈልጋል” ...

አዲስ አበባ: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከርሃብ ነጻ የኾነ ዓለም መፍጠር" በሚል መሪ መልዕክት ዓለምአቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እየተካሄደ ነው። በኮንፈረንሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር...