“የምርት አሠባብ ሂደቱ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሠራ ነው” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ: ኅዳር 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌድሪ መንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫዉን የሰጡት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) መንግሥት በዘር የተሸፈነው መሬት በተገቢው ሰዓት እንዲሠበሠብ እየሠራ ነው ብለዋል።...

የኢትዮጵያ መንግሥት ሕገ-ወጥ ስደትን ለመቆጣጠር የሚያደርገውን ጥረት እንደሚደግፍ ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለፍልሰት ዘላቂ መፍትሔዎችን ለማምጣት የሚያስችል ሁለተኛው ምዕራፍ የትብብር እና የአጋርነት መድረክ ተካሂዷል። ትብብር እና አጋርነቱ የተካሄደው ኮምፓስ (COMPASS) በተሰኘው የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ዩ ኤን ማይግራንትስ በኢትዮጵያ ፕሮግራም...

ዓለም አቀፍ የጥራጥሬ እና ቅባት እህሎች ኮንፈረንስ ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ይካሄዳል።

አዲስ አበባ: ኅዳር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ)13ኛው ዓለም አቀፍ የጥራጥሬ እና ቅባት እህሎች ኮንፈረንስ ከኅዳር 10 እስከ 11/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ዓድዋ ድል መታሰቢያ እንደሚካሄድ ተገልጿል። የኮንፈረንሱን ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ አዘጋጆቹ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር...

የብሔር ብሔረሰቦች በዓል ሀገራዊ ትብብርን በሚያሳድግ መልኩ ለማክበር መዘጋጀቱን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 6/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሕገ-መንግሥቱ የተገኙ መብቶችን ለማጠናከር የብሔር ብሔረሰቦች በዓል ትልቅ ፋይዳ እንዳለው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ገልጿል። 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች በዓልን አስመልከቶ መግለጫ ተሰጥቷል። የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝብ ምክር ቤት...

“ምሁራን ለሀገራዊ ችግሮች የጋራ መፍትሄ ማምጣት ላይ የመሥራት ሙያዊ እና ታሪካዊ ኀላፊነት አለባቸው” ፕሮፌሰር...

አድስ አበባ: ኅዳር 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 51 የመንግሥት እና አምስት የግል ዩኒቨርሲቲዎች የሚሳተፉበት የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እየተካሄደ ነው። ኢትዮጵያ ለዘመናት በተለያዩ ተፈጥሯዊ እና ሰው ሠራሽ ችግሮች ውስጥ በጽናት ያለፈች ሀገር ናት ያሉት የሀገራዊ...