ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የቅድመ ክፍያ ማስተር ካርድ አስጀመረ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ባንኩ "25 ዓመታትን በታታሪነት እና በአገልጋይነት" በሚል መሪ መልእክት 25ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን እያከበረ ነው። የአዲሱ የክፍያ ካርድ የኢዩቤልዩ ክብረ በዓሉን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ነው። ባንኩ ያስጀመረው የቅድመ...

በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ማዕቀፎች የዲጂታል ልማቱን ለማሳካት በርካታ ሥራዎች መሥራታቸው ተገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: ኅዳር 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ሚኒስቴር ለወደፊቷ የዲጂታል ኢትዮጵያ የብዙኀን ባለድርሻ አካላት ትብብር" በሚል መሪ መልዕክት ብሔራዊ የኢንተርኔት አሥተዳደር ጉባኤ አካሂዷል። በጉባኤው የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና ባለ ድርሻ አካላት...

“በቫይረሱ የሚያዙ ህጻናት ቁጥር እየጨመረ በመኾኑ ለጉዳዩ ትኩረት መስጠት ይገባል”ሙሉነሽ ደሴ (ዶ/ር)

ደሴ: ኅዳር 22/2017ዓ.ም (አሚኮ) በሃገራችን ለ36ኛ ጊዜ ታስቦ የሚውለውን የዓለም ኤድስ ቀንን ምክንያት በማድረግ ''ሰብዓዊ መብት ያከበረ የኤች አይቪ ኤድስ አገልግሎት ለሁሉም" በሚል መሪ ሃሳብ በኮምቦልቻ ከተማ ውይይት እየተደረገ ነው። በውይይቱ ላይ...

ሳምንቱ በታሪክ

ዳኛቸው ወርቁ! ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በልብ ወለድ ድርሰቱ ባነሳቸው ጭብጦች እና የተራቀቀ የአጻጻፍ ስልቱ የአማርኛን ዘመናዊ ልብ ወለድ ወደ ድንቅ የከፍታ እርከን እንዳሸጋገረ ይነገርለታል ደራሲ ዳኛቸው ወርቁ፡፡ ይህ ታላቅ የጥበብ ሰው የተወለደው...

“በኅብር ላይ የተመሰረተ አንድነት እና ሀገራዊ መግባባት መፍጠር ይኖርብናል” አምባሳደር ተፈራ ደርበው

ባሕር ዳር: ኅዳር 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛዉ የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ቤጂንግ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሚስዮን ተከብሯል። ዘንድሮ "ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል እየተከበረ የሚገኘው 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች...