በአዲስ አበባ ለልማት ተነሽዎች የተገነባው የገላን ጉራ የተቀናጀ የልማት መንደር ተመረቀ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከ286 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የገላን ጉራ የተቀናጀ የልማት መንደር ዛሬ ተመርቋል። በ60 ቀናት ተገንብቶ ለምረቃ የበቃው መንደሩ በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ለካዛንቺስ የልማት ተነሺዎች የተገነባ ነው። ገላን...

“ሀገረ መንግሥታችን እንዲጸና እና ልማት አንዲፋጠን ብሔር ብሔረሰቦች ለሰላም ሊሠሩ ይገባል” አፈ ጉባኤ አገኘሁ...

አዲስ አበባ: ኅዳር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል ሲምፖዚየም በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ሁሉም የክልል ርእሰ መሥተዳድሮች እና የሁለቱ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባዎች...

8ኛው ኦዳ አዋርድ ተካሄደ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2010 ዓ.ም የተለያዩ የኦሮሞኛ ቋንቋ ሙዚቀኞችን እና አርቲስቶችን በመሸለም የተጀመረው ኦዳ አዋርድ ለ8ኛ ጊዜ ሽልማቱን አከናውኗል። በዘንድሮው ሽልማቱም ከሀገር አልፎ የአፍሪካ ሀገራት አርቲስቶችን አካትቶ ሽልሟል። በሥነ ሥርዓቱ...

በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄደው የምሥራቅ አፍሪካ ባሕልና ጥበብ ፌስቲቫል የሀገራትን አንድነት እንደሚያጎለብት ተገለጸ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 2ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የባሕልና ኪነ ጥበብ ፌስቲቫል ከጥር 15 እሰከ 18/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል። የፌስቲቫሉን ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር ከምሥራቅ አፍሪካ ባሕል...

ከሙስና የጸዳ ሀገር እና ትውልድ ለመፍጠር በሚደረገው ሂደት ኅብረተሰቡ ተባባሪ እንዲሆን ተጠየቀ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሥነ ምግባራዊ ትውልድ ለሁለንተናዊ ብልፅግና" በሚል መሪ መልእክት የአዲስ አበባ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ጋር ያዘጋጁት የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የአዲስ...