ኢትዮጵያ በሶማሊያ ዘላቂ እና ደኅንነቱ የተጠበቀ የወደብ አማራጭ በምታገኝበት አማራጭ ላይ የቴክኒክ ውይይቶችን ለመጀመር...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን አደራዳሪነት በአንካራ ለሶስተኛ ጊዜ የተካሄደው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ድርድር ሁለቱንም ሀገራት በሚያግባባ ስምምነት ተጠናቅቋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ...
አማራ ባንክ 550 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ።
አዲስ አበባ፡ ታኅሳስ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባንኩ ባለአክሲዮኖች 3ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ የተገኙት የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ ጋሻው ደበበ አማራ ባንክ ባለፈው በጀት ዓመት በባንክ ኢንዱስትሪው ዘርፍ...
የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት 350 ብሔራዊ የጥራት ደረጃዎችን አፀደቀ።
አዲስ አበባ፡ ታኅሳስ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት (ኢደኢ) የብሔራዊ የጥራት ደረጃዎችን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኅን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጧል። የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት (ኢደኢ) ከብሔራዊ የደረጃ ዝግጅት ቴክኒክ ኮሚቴ ጋር በመኾን ብሔራዊ ደረጃዎችን በብሔራዊ...
ግንባታቸው የዘገዩ የመስኖ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ: ታኅሳስ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክር ቤቱ ባካሄደው 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስቴር እያከናወናቸው የሚገኙ ሥራዎችን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰምቷል።
የምክር ቤቱ አባላት በተለያዩ ክልሎች ተጀምረው ያልተጠናቀቁ እስከ 10 ዓመት የፈጁ የመስኖ...
“ጥራት ለሁሉን አቀፍ የጤና ሽፋን ዋነኛ ተግባር ነው” ዶክተር መቅደስ ዳባ
አዲስ አበባ: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር ከኅዳር 30 እስከ ታኅሳስ 7/2017 ዓ.ም በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚከበረውን ሁሉን አቀፍ የጤና አገልግሎት ሽፋን ቀን አከባበርን እና የወባ ወረርሽኝ ንቅናቄን አስመልክቶ...








