“ኢትዮጵያ ከምሥራቅ አፍሪካ ትልቁን ምጣኔ ሃብት የገነባች ሀገር ኾናለች” የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ...

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር) ባለፉት ዓመታት የተሠሩ ሥራዎችን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት በአማካይ 7 ነጥብ 2 በመቶ ሀገራዊ የኢኮኖሚ ዕድገት በማስመዝገብ ከምሥራቅ...

“የኢትዮጵያ ገበያ በሚፈልገው መንገድ የተቃኜው የክህሎት ልማት ሥራ ለውጥ አምጥቷል” ሙፈሪያት ካሚል

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አሥፈፃሚ እና የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ሥነ ምህዳሩን ለሥራ ፈጣሪዎች ምቹ ማድረግ ኢትዮጵያ ያላትን እምቅ አቅም እና ፀጋ በአግባቡ መጠቀም እንድትችል በር ከፋች...

የግንባታ ፕሮጀክቶች በጥራት እና በታለመላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ በቅንጅት ሊሠራ እንደሚገባ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር...

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ለኮንስትራክሽን ሥራዎች ውጤታማነት በሚያገለግሉ ግብዓቶች ፍላጎት፣ አቅርቦት መካከል ያሉትን ክፍተቶች ለመለየት እና የመፍትሔ ሃሳብ ለማስቀመጥ ያለመ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ አካሂዷል። የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር...

የጸደቀው ረቂቅ አዋጅ የተጎሳቆሉ አካባቢዎችን በደን ልማት መልሰው እንዲያገግሙ ያደርጋል።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ደን ልማት ትናንት ታኀሣሥ 15 2017 ዓ.ም የጸደቀውን የአረንጓዴ አሻራ እና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያ እና አሥተዳደር ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ...

የሙቀት አማቂ ጋዞች ልቀትን 69 በመቶ ገደማ መቀነስ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ስምምነቱን የኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ከሰባት የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ጋር ነው የተፈራረመው። የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ለሊሴ ነሜ ዜጎች በንፁህ አካባቢ የመኖር መብታቸው እንዲከበር እና የአየር...