“የልብ ህሙማን ህፃናት ወር” ተብሎ በተሰየመው የጥር ወር ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ሥራዎችን...
አዲስ አበባ: ታኅሳሥ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዚህ የድጋፍ መርሐ ግብር የማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የኢትዮ ቴሌኮም እና የቴሌብርን የማኅበራዊ ሚዲያ በመከተል እና በየቀኑ የሚለቀቁ ይዘቶችን ለሌሎች በማጋራት ብቻ ምንም ዓይነት ወጪ ሳያወጡ ድጋፍ ማድረግ...
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሶማሌላንድ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሶማሌላንድ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሜጄር ጄኔራል ኑህ ኢስማኤል ታኒ ጋር በወታደራዊ ትብብር ዙሪያ ተወያይተዋል።
በሶማሊላንድ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሜጄር ጄኔራል ኑህ ኢስማኤል ታኒ የተመራ...
47ኛው የአፍሪካ ኅብረት የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ በቀጣዩ ሳምንት ይጀመራል።
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 47ኛው የአፍሪካ ኅብረት የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ መደበኛ ስብስባ ጥር 6 ቀን 2016 ዓ.ም የኅብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ መካሄድ ይጀምራል።
ስብሰባው "ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን አፍሪካዊ ማስተማር፤ የማይበገሩ የትምህርት...
“ኢትዮጵያ ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር ለሚኖራት ሁለንተናዊ ትስስር የባሕር በር ስምምነቱ ትልቅ ትርጉም አለው”...
ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የባሕር በር ለማግኘት ከሶማሌላንድ ጋር ያደረገችው ስምምነት ኢትዮጵያን ከብሪክስና ከአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ተጠቃሚ የሚያደርግ መኾኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ ገለጹ።
በሥምምነቱ መሠረት ኢትዮጵያ ወደብና...
የመሰረተ ልማት ግንባታዎች አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ አድርገው እንዲገነቡ እየሠራ መሆኑን ፌዴሬሽኑ ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ የሚከናወኑ የመሰረተ ልማት ግንባታዎች አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ አድርገው እንዲገነቡ ከሚመለከታቸው ባለድርሻዎች ጋር በቅንጅት እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን አስታውቋል።
በኢትዮጵያ ለአካል ጉዳተኞች የሚመጥን የመሠረተ...