በኢትዮጵያና በሶማሌላንድ መካከል የተፈረመውን የመግባቢያ ሰነድ ያለልዩነት እንደሚደግፍ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት...
ባሕር ዳር: ጥር 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጋራ ምክር ቤቱ ዛሬ ይፋ ባደረገው መግለጫ በኢትዮጵያና በሶማሌላንድ መካከል የተፈረመውን የመግባቢያ ሰነድ በተመለከተ፣ በስምምነቱ ይዘትና ከስምምነቱ ጋር ተያይዞ ባሉት እድሎችና ስጋቶች ላይ አባላቱ በዝርዝር በመወያየት ለውጤታማነቱ የድርሻቸውን...
“ጥሪ የተደረገላቸው የሁለተኛው ትውልድ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት እየገቡ ነው” ኮሙኒኬሽን...
አዲስ አበባ: ጥር 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ ሀገራቸው እንዲመጡ ለሁለተኛ ዙር ጥሪ የተደረገላቸውን ዲያስፖራዎች በሚመለከት የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት መገሰለጫ ሰጥቷል። ከሀገራቸው ለረጅም ዓመታት ተነጥለው የቆዩ እና በውጪ ሀገር ተወልደው ስለ ሀገራቸው እውቅና የሌላቸው ኢትዮጵያውያን...
“ከ100 ሚሊየን ዶላር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ጋር ለመሥራት ስምምነት ላይ ደርሰናል” የኢትዮጵያ...
ባሕር ዳር: ጥር 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ11 የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሃብቶች ጋር ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ።
ስምምነቱን የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ እና ባለሀብቶች ተፈራርመዋል። ባለሃብቶቹ ኮርፖሬሽኑ ካሉት ኢንዱስትሪ...
“ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲ ከራሷ አልፋ ለአፍሪካውያንና ለሌሎችም ጥቁር ሕዝቦች ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከተች ናት” አቶ ደመቀ...
ባሕርዳር: ታኅሳሥ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለዘመናት ያደረገችው ዲፕሎማሲያዊ እንቅስቃሴ ከራሷ አልፎ ለአፍሪካውያን ብሎም ለጥቁር ሕዝቦች ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከቱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናግረዋል።
አቶ ደመቀ በቅኝ...
የኢትዮ-ሶማሊላንድ የባሕር በር ስምምነት በቅንነት የሚወሰድና የሚደገፍ ሀገራዊ አጀንዳ ነው።
ባሕር ዳር፡ ጥር 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ያደረገችው የባሕር በር ስምምነት በቅንነት የሚወሰድ ሀገራዊ አጀንዳ በመሆኑ ለተግባራዊነቱ ድጋፍ እንደሚያደርጉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ተናገሩ። የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር...