የከተራ በአል በዓዳማ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።

አዲስ አበባ: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተራ እና ጥምቀት በዓላት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክሥ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዘንድ በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚከበሩ ደማቅ የአደባባይ በዓላት ናቸው። ዛሬ የሚካሄደው የከተራ በዓል በተለያዩ አካባቢዎች ደምቆ እየተከናወነ ነው። አሚኮ የከተራ...

ከ18 ሚሊዮን ሄክታር በላይ ሰብል ተሠብሥቧል።

አዲስ አበባ: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው በተያዘዉ የበጋ ወራት የምርት ብክነትን ለመከላከል በሰብል መሠብሠቢያ ቴክኖሎጂ ሰብል እንዲሰበሰብ ተደርጓል ነው ያሉት። በዚህም...

“መንግሥት ልዩነቶችን በውይይት ለመፍታት ቅድሚያ ሰጥቶ እየሠራ ነው” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም መንግሥት በመላ ሀገሪቱ ሰላም እና መረጋጋት ለማስፈን ሢሠራ መቆየቱን ገልጸዋል። የሰላም ኮሚቴዎችን...

በአዲስ አበባ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ።

አዲስ አበባ: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ "ጥምቀትን በጽዱ አዲስ አበባ" በሚል መሪ መልዕክት የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል። ጽዳቱ የተካሄደው በጃን ሜዳ የታቦታት ማደሪያ ላይ ነው። የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ...

በማይናማር በእገታ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ እየሠራ መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዓቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በማይናማር በእገታ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። ዓለም ዓቀፍ ሕገ ወጥነት ቅርጽ ያለው የሕገ ወጥ ደላሎች ኢትዮጵያን ጨምሮ...