ሴቶች ኅብረ-ብሔራዊነት እንዲጠናከር ሚናቸውን መወጣት እንዳለባቸው ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሴቶች አሠባሣቢ ትርክት እንዲገነባ እና ኅብረ-ብሔራዊነት እንዲጠናከር ሚናቸውን መወጣት እንዳለባቸው ብልጽግና ፓርቲ አስታውቋል። የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ የ2016 ዓ.ም 2ኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። የብልጽግና ፓርቲ የዴሞክራሲ...

“የኢትዮጵያን ሰላም እና ልማት የማይፈልጉ ኃይሎችን እኩይ ዓላማ ለማክሸፍ ሠራዊቱ ዝግጁነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል” ...

ባሕር ዳር: ጥር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያን ሰላም እና ልማት የማይፈልጉ ኃይሎችን እኩይ ዓላማ ለማክሸፍ ሠራዊቱ ዝግጁነቱን አጠናክሮ መቀጠሉን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ወታደራዊ አማካሪ እና የተኩስ አመራር ኀላፊ ሌተናል ጄኔራል ዓለምእሸት ደግፌ ገልጸዋል፡፡...

ዓመታዊ የአምባሳደሮች ስብሰባ መካሄድ ጀመረ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዲፕሎማሲ ሳምንት አካል የሆነው የአምባሳደሮች ስብሰባ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል። ስብሰባውን ያስጀመሩት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ናቸው። በዚህም በመድረኩ የዲፕሎማሲ ስራዎችን አፈጻጸም አንስተዋል። የአምባሳደሮች...

ቱሪስት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ላይ ብሔራዊ የጥራት ማረጋገጥ ፕሮግራም ሊተገበር ነው፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ በቱሪስት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ላይ ብሔራዊ የአገልግሎት ጥራት ማረጋገጥ ፕሮግራም በቅርቡ እንደሚተገበር የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ገልጸዋል። ሚኒስትሯ የቱሪዝም እንቅስቃሴውን በተመለከተ ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት ማብራሪያ በቱሪዝም ዘርፍ የአገልግሎት...

የሀገር ባለውለታው ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት(ንጉሥ ጎጃም ወከፋ)!

የንጉሥ ተክለ ሃይማኖትን ታሪክ ለማወቅ የጎጃም ገዥዎችን ታሪክ መመልከት አስፈላጊ ነው፡፡ የጎጃም ሀገረ ገዥዎች ታሪክ የሚጀምረው ከደጃዝማች ዮሴዴቅ (1744-1749) እንደኾነ በርካታ የታሪክ ጸሐፊዎች ዘግበውታል፡፡ ዮሴዴቅ በዳግማዊ ኢያሱ ብርሃን ሰገድ (1664-1699) ዘመን ለማዕከላዊ መንግሥት አልገብርም ብሎ...