አቶ ተመስገን ጥሩነህ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል ተመስገን ጥሩነህ "እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ" የሚል መልእክት አስተላልፈዋል። በጥምቀት ዕለት ከተፈጸሙ ተአምራት አንዱ አብ በደመና "እርሱን ስሙት" ብሎ መናገሩ...

“ኢትዮጵያ ከብሪክስ ጥቅም ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ግዴታዋንም ለመወጣት ቁርጠኛ ናት” አቶ ደመቀ መኮንን

ባሕር ዳር: ጥር 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከብሪክስ ጥቅም ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ግዴታዋንም ለመወጣት ቁርጠኛ መሆኗን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ልዕለ ኃያል ያልሆኑ ሆኖም በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ተፅዕኖ...

የምክር ቤቱን የአሠራር እና የአባላት ሥነ-ምግባር ደንብ ለማሻሻል እየተሠራ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥር 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአሠራር እና የአባላት ሥነ-ምግባር ደንብ ማሻሻያ ሪፖርት ለምክር ቤቱ ከፍተኛ መሪዎች ቀርቧል፡፡ የማሻሻያ ደንቡ የተጀመረውን ሃገራዊ ሪፎርም፣ የምክር ቤቱን አሁናዊ አደረጃጀት እና በቴክኖሎጂ የታገዘ ...

“በግብጽ እና በአረብ ሊግ በኩል የኢትዮጵያን የወደብ ፍላጎት አስመልክቶ የተሰጠው መግለጫ ተቀባይነት የለውም” የውጭ...

አዲስ አበባ: ጥር 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዲፕሎማሲ ሳምንት ኤግዚቢሽኑ የዲፕሎማሲ ኹኔታን በሚገባ ያስተዋወቀ መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም (ዶ.ር) ገልጸዋል። አምባሳደሩ በሳምንታዊ መግለጫቸው ላይ እንዳሉት በአረብ ሊግም ኾነ በግብጽ ወደብን በተመለከተ...

አቶ ደመቀ መኮንን ከቢል እና ሚሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን መስራች እና ሊቀ መንበር ቢል ጌትስ...

ባሕር ዳር: ጥር 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቢል እና ሚሊንዳ ጌትስ መስራች እና ሊቀ መንበር ቢል ጌትስ ጋር ዛሬ ተወያይዋል። ውይይቱን ያደረጉት በስዊዘርላድ ዳቮስ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም...