የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

ዛሬ አዲስ ከተመረጡት የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተ ክርሲቲያናት ምክር ቤት አመራሮች ጋር ተወያይተናል። የሃይማኖት አባቶች፣ የአብያተ ክርስቲያናት መሪዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የተከናወነው የምክር ቤቱ 5ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በተሳካ መልኩ በመካሄዱ ለምክር ቤቱ...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦

ውድ ኢትዮጵያዊያን በዚህ ሳምንት ውዷ ሀገራችን በአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ለመታደም የሚመጡ እህት ወንድም አፍሪካዊያንን ለመቀበል ልቧን ከፍታ-እጆቿን ዘርግታ ትቀበላለች። እነዚህ ወዳጆቻችን የሰንደቃችንን ቀለማት የሚጋሩ፣ ኢትዮጵያን እንደነፃነት ቀንዲል የሚመለከቱ ብሎም ሀገራችን የአኅጉሩ የፖለቲካ ርዕይ የማዕዘን ድንጋይ...

የባለጸጋው በላይነህ ክንዴ አሻራ በሎጎ ሐይቅ ሪዞርት።

አዲስ አበባ: የካቲት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ"ገበታ ለትውልድ" መርሐ-ግብር ከተገነቡ ግዙፍ ፕሮጀክቶች አንዱ የኾነው የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተመርቆ ለአገልግሎት በቅቷል። ሪዞርቱን የገነባው የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ ባለቤት ባለጸጋው በላይነህ ክንዴ ባለሃብቶች...

‎እጥረትን በተግባር የቀረፈው ለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ

ባሕር ዳር: የካቲት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ሲሚንቶ ዋነኛው የኮንስትራክሽን ግብዓት ሲኾን ከጥቂት ዓመታት በፊት እንደ ሀገር ከፍተኛ እጥረት የሚከሰትበት ምርት ነበር፡፡ አሁን ባለው ሁኔታ እንደ ለሚ ያሉ ግዙፍ ፋብሪካዎች ወደ ሥራ በመግባታቸው ችግሩ ሲቀንስ...

ሀገርን በማረጋጋት ረገድ የሴቶች፣ የአካል ጉዳተኞች እና የአረጋውያን ሚና ከፍተኛ ነው።

አዲስ አበባ: የካቲት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፖለቲካ ፓርቲዎች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልከቶ በቢሾፍቱ ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው። ውይይቱም በምርጫው ላይ የወጣቶች፣ የሴቶች፣ የአካል ጉዳተኞች እና...