የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ሀገራዊ፣ ቀጠናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን ገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫዎችን እንደሚያስቀምጥ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ በወሳኝ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በዛሬው እለት ውይይት በማድረግ ላይ ነው።
ኮሚቴው ሀገራዊ፣ቀጠናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን በአግባቡ ገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫዎችን የሚያስቀምጥ ይሆናል።
ኢኮኖሚያዊ፣...
የመውጫ ፈተና እስከ ጥር 20/2016 ዓ.ም መራዘሙን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜ እስከ ጥር 20 2016ዓ.ም መራዘሙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
ሚኒስቴሩ በ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመፈተን የምዝገባ ጊዜው ጥር 08/2016 ዓ.ም ጀምሮ ጥር...
“ይድረስ ለመንግሥት” ቅሬታ ማቅረቢያ ነጻ የስልክ ጥሪ አገልግሎት በቅርቡ ሥራ ሊጀምር መኾኑ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል መንግሥት የሕዝብ ቅሬታ ሰሚ ጽሕፈት ቤት የሕዝብ ቅሬታ ማስተናገድ እና ውሳኔ መስጠት ዳይሬክተር ያረጋል አስፋዉ እንደገለፁት "ይድረስ ለመንግሥት" የቅሬታ ማስተናገጃ ሥርዓት በቅርቡ ሥራ ይጀምራል ብለዋል።
በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ...
በግማሽ ዓመት ለውጭ ገበያ ከተላኩ የሆርቲካልቸር ምርቶች ከ298 ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ...
ባሕር ዳር: ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የግብርና ሚኒስቴር የሆርቲካልቸር ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ አብደላ ነጋሽ እንዳሉት በግማሽ ዓመት ለውጭ ገበያ ከተላኩት የሆርቲካልቸር ሰብሎች 298 ሚሊዮን 794 ሺህ ዶላር በላይ ገቢ ማግኘት ተችሏል።
ለውጭ ገበያ ከተላኩት የሆርቲካልቸር...
“ለውጭ ሀገራት ከተሸጠ ኃይል ከ2 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ ተገኝቷል” የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
ባሕር ዳር: ጥር 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ከቀረበ የኃይል ሽያጭ 12 ቢሊየን 848 ሚሊየን 139 ሺህ 990 ብር መገኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡
ከኃይል ሽያጭ 13 ቢሊዮን 473...