አቶ ተመስገን ጥሩነህ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት በመሆን በአብላጫ ድምጽ ተመረጡ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ የፓርቲውን የአመራር የመተካካት መርህንና የአሠራር ስርዓት በመከተል ዛሬ ባካሄደው ማጠቃለያ ስብሰባ በሙሉ ድምፅ አቶ ደመቀ መኮንን በክብር ሸኝቷል። በምትካቸውም የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ...

ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ከምዝበራ ማዳን መቻሉ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ስድስት ወራት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ከምዝበራ ማዳን መቻሉን የፌዴራል ሥነ - ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ አስቸኳይ ሙስና መከላከል መሪ ሥራ አስፈፃሚ ገዛኽኝ ጋሻው በስድስት ወራት...

ምርታቸውን በቀጥታ ለውጪ ገበያ የመላክ አቅም ያላቸው አርሶ አደሮች መፈጠራቸውን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ...

ባሕር ዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት አራት ዓመታት ሁለት ሺህ የሚጠጉ አርሶ አደሮች የቡና ምርት የላኪነት ፍቃድ ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን ገልጿል። ከ100 በላይ አርሶ አደሮችም ምርታቸውን በቀጥታ ለውጪ ገበያ እየላኩ እንደሚገኙም...

ምሁራን ሀገራዊ መግባባት ላይ እንዲደረስ ሚናቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አሳሰበ።

አዲስ አበባ: ጥር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገራዊ ምክክሩ የምሁራንን ሚና በተመለከተ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር መክሯል። እንደ ሀገር ያሉትን አለመግባባቶች በምክክር ለመፍታት የተቋቋመው ብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን በሕዝቡ እና አጋር አካላት ዘንድ...

“በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች መንግሥት አፋጣኝ ሰብአዊ እርዳታ እያደረሰ ነው” የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ: ጥር 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ)መንግሥት ከተለየዩ አካላት ጋር በመተባበር አስቸኳይ ሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው 3 ነጥብ 8 ሚሊዮን ወገኖች እርዳታ ማድረሱን የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ...