“የልማት ሥራዎችን አጥፎም ቢኾን ሰው በድርቅ ምክንያት እንዳይሞት መንግሥት ድጋፍ ያደርጋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ስለድርቅ ለተነሳው ጥያቄ እና የተሳሳተ አመለካካትን በተመለከተ በሰጡት ምላሽ “ድርቁን እንደ ፖለቲካ ማየት ተገቢ አይደለም” ብለዋል፡፡ ድርቅ በኢትዮጵያ ውስጥ ላለፉት 100 ዓመታት በተደጋጋሚ በየ10...

“የሐሰት እና የጥላቻ መረጃዎች መሰራጨት የኢትዮጵያን ፈተና አብዝቶታል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ የምክር ቤቱ አባላት ላቀረቧቸው ጥያቄዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡ “የኢትዮጵያ ፈተና ለምን በዛ?” በሚል ከሕዝብ እንደራሴዎች...

አዲስ አበባ: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ የካቲት 9 እና 10/2016 ዓ.ም እንዲሁም 44ኛው የአባል ሀገራቱ የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ሥብሠባ ደግሞ ከመሪዎች ጉባኤ ቀደም ብሎ የካቲት ...

“የአማራን ሕዝብ የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ 53 የመንገድ ፕሮጀክቶች ተቀርጸው ወደ ሥራ ገብተዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአማራ ሕዝብ ከሚነሱ ሦስት አንኳር ጥያቄዎች ውስጥ አንዱ የልማት ጥያቄ እንደኾነ ተናግረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ልማትን ከማረጋገጥ አኳያ የአማራን ሕዝብ ጥያቄ መመለስ አለብን፤...

“ሕገ መንግሥቱ እኛ ስንለቅ አብሮ የሚቀደድ ሕገ መንግሥት እንዳይኾን ቅድሚያ ብንመክር ይሻላል በሚል እየሠራን...

ባሕር ዳር: ጥር 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 14ኛውን መደበኛ ጉባኤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡ የምክር ቤት አባላቱ ምላሽ እና ማብራሪያ ያስፈልጋቸዋል ያሏቸውን ጥያቄዎች አንስተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩም በሕዝብ እንደራሴዎች...